ከ«አስገዳጅ ዕውነት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''አስገዳጅ እውነት''' ማለት በምንም ዓይነት መንገድ ውሸት ሊሆን የማይችል ረቂቅ ነው። በሌላ አ...»
 
No edit summary
 
መስመር፡ 5፦
ሌላ ምሳሌ ፦ "ነገ ይዘንባል ወይንም አይዘንብም" ቢባል፣ ይሄ [[ረቂቅ]] ዓረፍተ ነገር ምንጊዜም እውነት ነው። የፈለገ ነገር ቢፈጠር፣ ወይ ከመዝነብ ወይም ካለመዝነብ ውጭ ሊሆን እሚችል ነገር የለም። ነገ ሊዘንብ እና እንዲሁም በዚያው ጊዜ ላይዘንብ አይችልም!
 
የሒሳብና የሥነ አመክንዮ ዕውቀቶች እንደዚህ ባሉ አስገዳጅ እውነቶች ላይ የተመሰረቱ ናቸው፣ ሥለሆነም ማናቸውም የሒሳብ ዕውቀቶች በሥነ አመክንዮ እውነትነታቸው ይረጋገጣል።