ከ«የላቲን አልፋቤት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 36፦
«ክ» የሚለውን ድምጽ ለመጻፍ በ«C»፣ «K»፣ ወይም በ«Q» የተጻፈው ሲሆን፣ አብዛኛው ጊዜ እንደ አናባቢው ይለያይ ነበር፣ እንዲህ፦ KA ካ፣ CE ኬ፣ CI ኪ፣ CO ወይም QO ኮ፣ QV ኩ።
 
በ400 አክልበ. አካባቢ ጥንታዊ ቅርጹ '''𐌑''' ለ/ሥ/ በሮማይስጥ ስላልጠቀመ የ'''𐌌''' /ም/ ቅርጽ ወደ «M» ተለወጠ፤ እንዲሁም ቅርጾቹ '''𐌇''' /ህ/፣ እና '''𐌍''' /ን/ እና '''𐌖''' /ኡ/ ወይም /ው/፣ እንደ ዘመናዊ ቅርጾቻቸው H, N እና VN ይጻፉ ጀመር። ለነዚህም ሁሉ (H, M, N) ተመሳሳይ ለውጦች በግሪኩ አልፋበት ደርሰው ነበር። እንዲሁም እንደ አንዳንድ ምዕራባዊ ግሪክ አልፋቤቶች በመምሰል፣ የቅርጽ '''𐌖''' /ኡ/ ወይም /ው/ ወደ V፣ '''𐌓''' /ር/፣ ወደ R ሊቀየር ጀመር።
 
በአንዳንድ መዝገቦች ዘንድ፣ የሮሜ ኬንሶርና አምባገነን [[አፒዩስ ክላውዲዩስ ካይኩስ]] በ320 ዓክልበ. «Z»ን ስላልወደደ ከላቲን ፊደል እንደ ጣለው ይባላል።