ከ«የላቲን አልፋቤት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 35፦
 
«ክ» የሚለውን ድምጽ ለመጻፍ በ«C»፣ «K»፣ ወይም በ«Q» የተጻፈው ሲሆን፣ አብዛኛው ጊዜ እንደ አናባቢው ይለያይ ነበር፣ እንዲህ፦ KA ካ፣ CE ኬ፣ CI ኪ፣ CO ወይም QO ኮ፣ QV ኩ።
 
በ400 አክልበ. አካባቢ ጥንታዊ ቅርጹ '''𐌑''' ለ/ሥ/ ስላልጠቀመ የ'''𐌌''' ቅርጽ ወደ «M» ተለወጠ፤ እንዲሁም ቅርጾቹ '''𐌇''' /ህ/፣ '''𐌍''' /ን/ እና '''𐌖''' /ኡ/ ወይም /ው/፣ በሮማይስጥ እንደ ዘመናዊ ቅርጾቻቸው H, N እና V ይጻፉ ጀመር። ለነዚህም ሁሉ ተመሳሳይ ለውጦች በግሪኩ አልፋበት ደርሰው ነበር። እንዲሁም እንደ አንዳንድ ምዕራባዊ ግሪክ አልፋቤቶች በመምሰል፣ የቅርጽ '''𐌓''' /ር/፣ ወደ R ሊቀየር ጀመር።
 
በአንዳንድ መዝገቦች ዘንድ፣ የሮሜ ኬንሶርና አምባገነን [[አፒዩስ ክላውዲዩስ ካይኩስ]] በ320 ዓክልበ. «Z»ን ስላልወደደ ከላቲን ፊደል እንደ ጣለው ይባላል።
 
በ250 ዓክልበ. ግድም /ር/ እንደ R ስለ ተጻፈ፣ '''𐌐''' /ፕ/ እንደ ቀድሞ /ር/ በመምሰል እንደ «P» ሊጻፍ ቻለ።
በ400-300 አክልበ. አካባቢ ጥንታዊ ቅርጾቹ '''𐌇''' /ህ/፣ '''𐌓''' /ር/፣ እና '''𐌖''' /ኡ/ ወይም /ው/፣ በሮማይስጥ እንደ ዘመናዊ ቅርጾቻቸው H, R, V ይጻፉ ጀመር። ከዚያ በኋላ 𐌐 /ፕ/ እንደ ቀድሞ /ር/ «P» ሊጻፍ ቻለ፣ እንዲሁም '''𐌑''' ለ/ሥ/ ስላልጠቀመ የ'''𐌌''' ቅርጽ ወደ «M» ተለወጠ፤ የ'''𐌍''' ቅርጽ ደግሞ «N» ሆነ።
 
በ230 ዓክልበ. ግድም፣ አስተማሪው ስፑሪዩስ ካርቪሊዩስ ሩጋ የ«ክ» ከ«ግ» ድምጽ ለመለየት፣ «C» ትንሽ በመለውጥ አዲስ ፊደሉን «G» እንደ ፈጠረ ይባላል። ከዚህ ጀምሮ C ለ«ክ» ብቻ፣ G ለ«ግ» ብቻ ይበቃቸው ነበር። በዚህ ወቅት ፊደሎች ደግሞ እንደ ቁጥሮች ስላገለገሉ የሌሎቹን ፊደላት ቁጥሮች ለመጠብቅ አዲሱ ፊደል «G» በቀድሞው «Z» ፋንታ በመተካት በ፯ኛው ሥፍራ ተሰካ።