ከ«የላቲን አልፋቤት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 50፦
|}
 
በሮሜ ንጉሥ [[ክላውዲዎስ]] (33-46 ዓም የገዛው) ትዕዛዝ፣ ሦስት አዳዲስ ፊደላት ተጨመሩ፦ «Ↄ» (/ፕስ/)፣ «Ⅎ» (/ው/፤ ከ V /ኡ/ እንዲለይ)፣ እና «Ⱶ» (/ኢው/፣ በግሪክ ቃላት) ነበሩ። ሆኖም እነኚህ «[[የክላውዲዎስ ፊደላት]]» ከክላውዲዎስ እመንዘመን በኋላ አልቀሩም።
 
ጸሐፊው [[ኲንቲሊያን]] በጻፈው ''[[ኢንስቲቱቲዮ ኦራቶሪዮ]]'' በጻፈበት ወቅት ([[85]] ዓም)፣ «X» ገና መጨረሻው ፊደል ይባል ነበር፣ ሆኖም በዚያው ጽሁፍ ዘንድ፣ በተለይ ግሪክኛን ቃላት ለመጻፍ ሁለት ፊደላት ከግሪክ ([[Y]] እና [[Z]]) ዳግመኛ እንዲጨመሩ የሚል አሣብ አቀረበ። ከዚያ በኋላ የላቲን ፊደላት ቁጥር 23 ሆነ፦