ከ«የላቲን አልፋቤት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 5፦
 
መጀመርያው ላቲን አልፋቤት በቀጥታ ከ[[ጥንታዊ ኢታሊክ አልፋቤት]] በተለይም ከ[[ኤትሩስክኛ]]ው አልፋቤት ተወሰደ። ይህም ኢታሊክ አልፋቤት በፈንታው ከጥንታዊው ምዕራብ [[ግሪክ አልፋቤት]] በተለይም ከ[[ኩማይ አልፋቤት]] ተለማ።
 
በሮማውያን አፈ ታሪክ [[ሁጊኑስ]] 1 ዓም አካባቢ እንደ ጻፈው፣ [[ኤቫንደር]] የተባለው ጀግና ምናልባት 1240 ዓክልበ. የግሪክ አልፋቤት ወደ ጣልያን አስገባ፣ ከዚያም እናቱ ሲቡሊቷ [[ካርሜንታ]] 15ቱን ፊደላት ወስዳ የላቲን አልፋቤት ፈጠረች። ነገር ግን ይህ ተረት ታሪካዊ አይቆጠረም።
 
{| class="wikitable"