ከ«የላቲን አልፋቤት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 14፦
|}
 
እስከ 600 ዓክልበ. ግድም ድረስ ደግሞ የጽሕፈቱ አቅጣቻ ወይም ከግራ ወደ ቀኝ፣ ወይም ከቀኙ ወደ ግራ ሊሆን ቻለ። ከላይ ያለው ሠንጠረዥ ከግራ ወደ ቀኝ ሲጻፉ ያላቸውንየነበራቸውን መልክ ያሳያል። ቀስ ቀስበቀስ ከ600 ዓክልበ. ግድም በኋላ እስከ 400 ዓክልበ. ግድም ድረስ፣ የኤትሩስክኛ አጻጻፍ ከግራ ወደ ቀኙ መሄዱ መደበኛው ልማድ ሆነ፤ ደግሞ በነዚህ ዘመናት ላይ ኤትሩስክኛን ለመጻፍ የ፮ቱ ፊደላት - 𐌁 𐌊 𐌎 𐌏 𐌒 𐌗 - በጥቅም ተግባራዊ አልነበሩም። ሆኖም ከ«𐌎» በቀር እነዚህ ሁሉ በሮማይስጥ ቆዩ።
 
==ጥንታዊ ላቲን (ሮማይስጥ) ፊደል==