ከ«የላቲን አልፋቤት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 62፦
ፊደሉ «V» ደግሞ /ቭ/ ለመጻፍ ቻለ። ቅርጹም ከ«U» ጋር ይለዋወጥ ነበር። ከ1378 ዓም በታየ በአንድ አልፋቤት ለመጀመርያው ጊዜ «U» እና «V» እንደ ልዩ ልዩ ፊደላት ተቆጠሩ። በ1754 ዓም የ[[ፈረንሳይ]] አካደሚ በይፋ «U» እና «V» እንደ ልዩ ልዩ ፊደላት ይቆጥራቸው ጀመር።
 
ከ1516 አስቀድሞ፣ የላቲን ፊደል «I» ለተነባቢው «ይ»፣ ለአናባቢው «ኢ» ተጠቀመ። ሆኖም በቃል መጨረሻ ሲደረብ እንደ -ii ሲጻፍ፣ ቅርጹ እንደ -ij ይምሰል ጀመር። ከ1516 ዓ.ም. ጀምሮ ቅርጹ «J» ለተናባቢው «ይ» እና ቅርጹ «I» ለአናባቢው «ኢ» ይለያዩ ጀመር። ይህም ልዩነት በእንግሊዝኛ («ጅ» ከ«ኢ/አይ» ለመለየት) ከ1625 ዓም ኖሯል።
 
ከነዚህ ሦስቱ አዳዲስ ፊደላት (J, U, W) ጋራ፣ ዘመናዊው ላቲን ወይም እንግሊዝኛው አልፋቤት በሙሉ 26 ፊደላት ይቆጠራሉ፦