ከ«የላቲን አልፋቤት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 55፦
 
==በኋላ የተጨመሩት ፊደላት==
 
ትንንሾቹ ፊደላት የተለሙ ቀስ በቀስ በ400 እና 770 ዓም መካከል ተለሙ። እነርሱም አሁን፦ abcdefghijklmnopqrstuvwxyz ናቸው።
 
ፊደሉ «V» ወይንም /ኡ/ ወይንም /ው/ ሊወከል ይችል ነበር። ከ600 ዓም በኋላ በጀርመናዊ ቋንቋዎች ውስጥ ድምጹን /ው/ ለመጻፍ፣ ይደረብ ነበር እንደዚህ፦ VV። በየጥቂቱ ከ1500 በፊት የራሱ ፊደል W ተቆጠረ።