ከ«የላቲን አልፋቤት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 79፦
|}
 
*(-) ማለት ፊደሉ አይሰማም ('''H''' በጣልኛ፣ ፈረንሳይኛ፣ እስፓንኛ)
*( ) ማለት ተራ ያልሆነ (በተለይ ለባዕድ ቃላት የሚጠቀም) ('''K, W''' በፈረንሳይኛ፣ እስፓንኛ)
* - ማለት ፊደሉ በተግባር አይገኝም ('''J, K, W, X, Y''' በጣልኛ)
 
ይህ ሰንጠረዥ በቀላሉ ዋና ዋና አጠራሮች ለ5 ትልልቅ የአውሮጳ ቋንቋዎች ያሳያል። ሆኖም ከዚህ በላይ በጣም ብዙ ልዩ ድምጾች በሁለት ፊደላት ይመለከታሉ፣ ለምሳሌ በእንግሊዝኛ «SH» ለ/ሽ/ ይጻፋል።