ጥ
no edit summary
No edit summary |
ጥNo edit summary |
||
'''አረመኔ''' ማለት ከሰው የተፈጥሮ ባህሪ የተለየ ጨካኝነትን ያመለክታል። ለምሳሊ ያህል [[አዶልፍ ሂትለር]]፣ [[መንግስቱ ኃይለማርያም]] ብዙ ጊዜ ይጠቀሳሉ፡፡ ሂትለር በብዙ መቶ ሺህ የሚቆጠሪ [[አይሁዶች]]ን በግፍ እንደጨፈጨፈ ሁሉ፣ መንግስቱ ኃይለማርያም በበኩሉ በርካታ ኢትዮጵያዊያንን ለሞት የዳረገ፣ በርካታዎችን ለስደት የዳለገ አረመኔ መሪ ነው።
በ[[ሃይማኖት]] በኩል ደግሞ «አረመኔ» ማለት ከ[[ማየ አይኅ]] ቀጥሎ አሕዛብ በምድር ላይ ከመስፋፋታቸው ጀምሮ ያመኑባቸው የ[[ጣዖት]] ሃይማኖቶች ማለት ነው። እስከ ዛሬም ድረስ በዓለም «አብርሃማዊ» ሃይማኖት ([[ክርስትና]]፣ [[እስልምና]]፣ [[አይሁድና]]) የማያምኑት፣ በብዙ አማልክት የሚያምኑት ሰዎች «አረመኔ» ይባላሉ። በነዚህ
[[መደብ:ሃይማኖት]]
|