ከ«የይሖዋ ምስክሮች» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Additional Sub - Title to the content
No edit summary
መስመር፡ 49፦
# '''ከሌሎች ጋር ያለን ግንኙነት።''' ኢየሱስ “ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ” የሚል ትእዛዝ ሰጥቷል። እንዲሁም ክርስቲያኖች “የዓለም ክፍል አይደሉም” በማለት ተናግሯል። (ማቴዎስ 22:39፤ ዮሐንስ 17:16) በመሆኑም ‘ለሁሉም ሰዎች መልካም ብናደርግም’ ከፖለቲካዊ ጉዳዮች ጋር በተያያዘ ሙሉ በሙሉ ገለልተኛ ነን፤ ከሌሎች ሃይማኖቶች ጋር ኅብረት ከመፍጠርም እንርቃለን። (ገላትያ 6:10፤ 2 ቆሮንቶስ 6:14) ይሁን እንጂ በዚህ ረገድ ሌሎች የሚያደርጉትን ውሳኔ እናከብራለን።—ሮም 14:12<ref>[https://www.jw.org/am/%E1%8B%A8%E1%8B%AD%E1%88%96%E1%8B%8B-%E1%88%9D%E1%88%A5%E1%8A%AD%E1%88%AE%E1%89%BD/%E1%89%B0%E1%8B%A8%E1%8C%A5/%E1%8B%A8%E1%8B%AD%E1%88%96%E1%8B%8B-%E1%88%9D%E1%88%A5%E1%8A%AD%E1%88%AE%E1%89%BD-%E1%8A%A5%E1%88%9D%E1%8A%90%E1%89%B5/ https://www.jw.org/am] (የኃይማኖት ድርጅቱ መደበኛ ድረ-ገጽ)</ref>
 
== ማመዛገቢያ ==
[[መደብ :ክርስትና]]