ከ«ሢንኃይ አብዮት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 2፦
'''ሢንኃይ አብዮት''' በ [[1904]] ዓ.ም. በ[[ቻይና]] አገር [[ጪንግ መንግሥት]] ላይ የተከሠተ አብዮት ነበረ።
 
የቻይና [[ጪንግ መንግሥት]] ከ[[1636]] ዓም ጀምሮ በ[[ማንቹ]] ብሔር ከባድ ገዥነት ሥር ሆኖ ነበር። ሆኖም ማንቹዎቹ ከቻይና ብሔሮች ብሕዝብበሕዝብ ብዛት ጥቂቶች ነበሩ። ከዚህም በላይ ከ1636 ጀምሮ ለቻይናዊ ወንድ ሁሉ [[ጉንጉን (የቻይና)]] ጽጉር ይገደድ ነበር።
 
ባለፉት አመታት፣ የጪንግ ማንቹዎች ከቻይና ሕዝብ መሬት መካከል አያሌ ርስቶች ለውጭ አገር ድርጅቶች ይሼጡ ጀመር። ከዚህም ጋር ብዙ ተራ ሕዝቦች ከመሬታቸው አስለቅቀው መዛወር ተገደደባቸው።