ከ«ኮረንቲ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
No edit summary |
አንድ ለውጥ 334187 ከ92.226.251.242 (ውይይት) ገለበጠ |
||
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Lightning3.jpg|right|thumb|250px|alt=ብዙ መብረቆች ባንድ ላይ ሲወድቁ|[[መብረቅ]] የሚሰራው ከኮረንቲ ነው]]
'''
ኮረንቲ በሁለት ምድብ ይከፈላል። ይኽዉም በ እንግሊዝኛ አባባል ኦልተርኔት ከረንት ወይም ኤሲ በመባል ሲታወቅ ሁለተኛው ደግሞ ዳይሬክት ከረንት ወይም ዲሲ በመባል ይታወቃል። ኮረንቲ በሁለት ተቃራኒ አውታር(ፖል) የሚፈስ ከሆነ ኦልተርኔት ከረንት ወይም ኤሲ የሚባል ሲሆን ኮረንቲ በአንድ አውታር(ፖል) ብቻ የሚፈስ ከሆነ ዳይሬክት ከረንት ወይም ዲሲ በመባል ይታወቃል።
|