ከ«O» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 24፦
 
በፊንቄ ጽሕፈት የፊደሉ ድምጽ እንደ ተናባቢ («ዕ») ሲሆን፣ በግሪክ አልፋቤት ግን ይህ ምልክት የአናባቢ ድምጽ «ኦ» ለማመልከት ተጠቀመ። ከዚህም በ[[ግሪክ አልፋቤት]] "[[ኦሚክሮን]]" (Ο ο) ደረሰ። በ[[ግዕዝ]] [[አቡጊዳ]] ደግሞ «ዐ» («[[ዐይን (ፊደል)|ዐይን]]») የሚለው ፊደል ከቅድመ-ሴማዊው «ዐይን» ስለ መጣ፣ የላቲን 'O' ዘመድ ሊባል ይችላል።
 
{{መዋቅር-ቋንቋ}}
 
[[መደብ:የላቲን አልፋቤት]]
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/O» የተወሰደ