ከ«A» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 23፦
|}
 
የ«A» መነሻ ከ[[ቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት]] «[[አሌፍ]]» እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የበሬ ራስ ስዕል መስለ። ለዚህም ተመሳሳይ [[የግብጽ ሀይሮግሊፍ]] ነበር። ቅርጹ ከዚያ በ[[ፊንቄ]] ([[ከነዓን (ጥንታዊ አገር)|ከነዓን]]) ሰዎች ተለማ፣ተለማ።

በፊንቄ ጽሕፈት የፊደሉ ድምጽ እንደ ተናባቢ («እ») ሲሆን፣ በግሪክ አልፋቤት ግን ይህ ምልክት የአናባቢ ድምጽ «ኣ» ለማመልከት ተጠቀመ። ከዚህም በ[[ግሪክ አልፋቤት]] "[[አልፋ]]" (Α α) ደረሰ። በ[[ግዕዝ]] [[አቡጊዳ]] ደግሞ «አ» («[[አልፍ]]») የሚለው ፊደል ከቅድመ-ሴማዊው «አሌፍ» ስለ መጣ፣ የላቲን 'A' ዘመድ ሊባል ይችላል።
 
{{መዋቅር-ቋንቋ}}
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/A» የተወሰደ