ከ«O» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «{{ላቲንፊደል}} thumbnail|220px '''O''' / '''o''' በላቲን አልፋቤት አሥራ ሁለተኛው ፊደ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 21፦
|}
 
የ«LO» መነሻ ከ[[ቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት]] «[[ዐይን (ፊደል)|ዐይን]]» እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የ[[አይን (ሥነ አካል)|ዐይን]] ስዕል መስለ። ለዚህም ተመሳሳይ [[የግብጽ ሀይሮግሊፍ]] ነበር። ቅርጹ ከዚያ በ[[ፊንቄ]] ([[ከነዓን (ጥንታዊ አገር)|ከነዓን]]) ሰዎች ተለማ፣
 
በፊንቄ ጽሕፈት የፊደሉ ድምጽ እንደ ተናባቢ («ዕ») ሲሆን፣ በግሪክ አልፋቤት ግን ይህ ምልክት የአናባቢ ድምጽ «ኦ» ለማመልከት ተጠቀመ። ከዚህም በ[[ግሪክ አልፋቤት]] "[[ኦሚክሮን]]" (Ο ο) ደረሰ። በ[[ግዕዝ]] [[አቡጊዳ]] ደግሞ «ዐ» («[[ዐይን (ፊደል)|ዐይን]]») የሚለው ፊደል ከቅድመ-ሴማዊው «ዐይን» ስለ መጣ፣ የላቲን 'O' ዘመድ ሊባል ይችላል።
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/O» የተወሰደ