ከ«እስልምና» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 74፦
16:43 ከአንተም በፊት ወደ እነርሱ ወሕይን *የምናወርድላቸውን* ሰዎችን እንጂ፣ ሌላን አልላክንም፤
 
የኢስላም መሰረቶች
=== የ''ኢስላም'' ህጋዊ ትርጉም ===
አርካኑል ኢስላም أركان الإسلام *የኢስላም መሰረቶች* አምስት ናቸው፣ እነዚህም፦ ሸሃዳ الشهادة‎፣ ሶላት صلاة‎ ፣ ሰውምصوم‎ ፣ ዘካزكاة እና ሃጅ حج ናቸው።
''ኢስላም'' ማለት ለፈጣሪ እጅን መስጠት እና በትእዛዙ ማደር ማለት ሲሆን
ሰሂህ ቡሃሪ ቅጽ 1, መጽሃፍ 2, ቁጥር 8: ይመልከቱ፦
አምልኮትን ሁሉ በብቸኝነት ፍጹም ለአላህ ማድረግ ። ሌሎችን ፍጡራን የስልጣኑ ተጋሪ አለማድረግ፡ ይህን ዩኒቨረስ
حَدَّثَنَا عُبَيْدُ اللَّهِ بْنُ مُوسَى، قَالَ أَخْبَرَنَا حَنْظَلَةُ بْنُ أَبِي سُفْيَانَ، عَنْ عِكْرِمَةَ بْنِ خَالِدٍ، عَنِ ابْنِ عُمَرَ ـ رضى الله عنهما قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏ “‏ بُنِيَ الإِسْلاَمُ عَلَى خَمْسٍ شَهَادَةِ أَنْ لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ وَأَنَّ مُحَمَّدًا رَسُولُ اللَّهِ، وَإِقَامِ الصَّلاَةِ، وَإِيتَاءِ الزَّكَاةِ، وَالْحَجِّ، وَصَوْمِ رَمَضَانَ
ብቻውን የፈጠረ /ለፍጡራን ሁሉ ሲሳያቸውን እሱ ብቻውን የሚመግብ /ለስልጣኑ ተጋሪ ወይም እረዳት ተባባሪ የሌለው
ኢስላም የነቢያት ሃይማኖት ከሆነ ነቢያችን የመሰረቱት ሳይሆን ከጥንት ነቢያት የመጣ አስተምህሮት ነው፣ እነዚህን የኢስላም መሰረቶች የጥንቶቹ ነቢያት ድርጊት መሆኑን አንድ በአንድ እንመልከት፦
ሃያል ጌታ መሆኑን ማመን። ነገ የትንሳኤ ቀን የፍርዱ ቀን ብቸኛ ባለቤት አላህ መሆኑን ማመን። ይህን ይመስላል
ብለን የምንመስልበት አምሳያ የሌለው ሃያል አምላክ አላህ በመባል ይታወቃል።
 
1.ሸሃዳ
ኢስላም ማለት ለአላህ በመመሪያው በማደር ለትእዛዞቹ መንበርከክ ፡ እምነትን እና ልቦናን ለአላህ ፍጹም ማድረግ እና
ሸሃዳ الشهادةምስክርነት ሲሆን ከአላህ በቀር አምላክ አለመኖሩን በቀውል የሚደረግ የኢባዳ ክፍል ነው፣ ይህንን ምስክርነት ሰዎች በእያንዳንዱ ነብይ ዘመን በዘመኑ የነበረውን ነብይ መልእክተኛ አድርገው ይቀበላሉ፦
ከአላህ ዘንድ የመጡ መመሪያዎችን በፍጹምነት ማመን ነው።
23:32 በውስጣቸውም ከእነሱ የኾነን መልክተኛ አላህን ተገዙ ከእርሱ በቀር ሌላ አምላክ የላችሁም مَا لَكُمْ مِنْ إِلَٰهٍ غَيْرُهُ አትጠነቀቁምን በማለት ላክን፡፡
7:59 ኑሕን ወደ ወገኖቹ በእርግጥ ላክነው፤ አላቸው፦ወገኖቼ ሆይ! አላህን ተገዙ፤ ለናንተ *ከእርሱ በቀር ሌላ ምንም አምላክ የላችሁም* مَا لَكُمْ مِنْ إِلَٰهٍ غَيْرُهُ፤
11:50 ወደ ዓድም ወንድማቸውን ሁድን ላክን አላቸው ፦ ወገኖቼ ሆይ አላህን ተገዙ *ከእርሱ ሌላ በቀር ምንም አምላክ የላችሁም* مَا لَكُمْ مِنْ إِلَٰهٍ غَيْرُهُ ፤
11:61 ወደ ሠሙዶችም ወንድማቸውን ሷሊህን ላክን፤ ፦ሕዝቦቼ ሆይ አላህን ተገዙ፤ *ከእርሱ በቀር ሌላ ለናንተ አምላክ፣ የላችሁም* مَا لَكُمْ مِنْ إِلَٰهٍ غَيْرُهُ ፤
11:84 ወደ መድየንም ወንድማችውን ሹዐይብን፣ ላክን፤ አላቸው ሕዝቦቼ ሆይ! አላህን ተገዙ፤ *ከእርሱ በቀር ሌላ ለናንተ አምላክ የላችሁም* مَا لَكُمْ مِنْ إِلَٰهٍ غَيْرُهُ፤
7:61 አላቸው ፦ ወገኖቼ ሆይ! ምንም መሳሳት የለብኝም፤ ግን እኔ ከዓለማት ጌታ *መልክተኛ* ነኝ።
7:67 አላቸው፦ወገኖቼ ሆይ! እኔ ሞኝነት የለብኝም፤ ግን እኔ ከዓለማት ጌታ *የተላክሁ* ነኝ፤
61:5 ሙሳም ለሕዝቦቹ ሕዝቦቼ ሆይ! እኔ ወደ እናንተ *የአላህ መልክተኛ* መሆኔን በእርግጥ የምታውቁ ስትሆኡ ለምን ታሰቃዩኛላችሁ?
61:6 የመርየም ልጅ ዒሳም የ እስራኤል ልጆች ሆይ እኔ ከተውራት በፊቴ ያለውን የማረጋግጥና ከኔ በኋላ በሚመጣው መልክተኛ ስሙ አሕመድ በሆነው የማበስር ስሆን ወደናንተ የተላክሁ *የአላህ መልክተኛ* ነኝ ባለ ጊዜ አስታውስ፤
 
በተመሳሳይ መልኩ አላህ ለነቢያችን *እርሱ እንጂ ሌላ አምላክ የለም* *የአላህ መልክተኛ* ነኝ በል ብሏቸዋል፦
* አንድ ሰው ''ሙስሊም'' ነው ሊባል የሚቻለው የዚህ ግዙፍ አለም ሆነ ሌላ አለ የሚባለው አለም እና በውስጧ
9:129 ቢያፈገፍጉም አላህ በቂዬ ነው፤ ከእርሱ ሌላ አምላክ የለም لَا إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ፤ በርሱ ላይ ተጠጋሁ፤ እርሱም የታላቁ ዐርሽ ጌታ ነው በላቸው።
ያሉት ነገሮች ሁሉ ፈጣሪ ተቆጣጣሪ አስተናባሪ ብቸኛ አምላክ አላህ ነው ብሎ ማመን እና ነቢዩ ሙሃመድ የመጨረሻው
7:158 በላቸው፦እላንተ ሰዎች ሆይ! እኔ ወደ እናንተ ወደሁላችሁም *የአላህ መልክተኛ* ነኝ፤ ያ የሰማይና የምድር ንግስና ለርሱ ብቻ የሆነ ነው፤ ከእርሱ በቀር ሌላ ሌላ አምላክ የለም لَا إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ፤
መልእክተኛ ናቸው ብሎ ማመን ነው። ይህም በሌላ አነጋገር በእውነት የሚያመልኩት አምላክ ከአላህ በስተቀር የለም።
ነብዩ ሙሐመድም(ሰላም ለእሳቸው ይሁንና) ባሪያው እና መላክተኛው ናቸው ብሎ ማመን ነው። ይህም በ[[አረብኛ]]
«''ላኢላሃ-ኢለሏህ ሙሃመድ ረሱሉሏህ''» በመባል ይታወቃል።
 
በአላህና በመልክተኞቹም አምኖ ምስክርነት መስጠት የኢስላም ማዕዘን ነው፣ ለዛ ነው *ከአላህ በቀር አምላክ የለም ሙሐመድም የአላህ መልክተኛ ነው* لا إله إلا الله محمد رسول الله ብለን የምንመሰክረው፦
በዓለም ላይ የእምነቱ ተከታዮቹ ከ1.፮ ቢሊዮን በላይ ሆነው ይገኛሉ።
3:179 ግን አላህ ከመልክተኞቹ የሚሻዉን ይመርጣል፤ በአላህና በመልክተኞቹም እመኑ።
57:7 በአላህና በመልክተኛው እመኑ፤
63:1 መናፍቃን በመጡህ ጊዜ አንተ የአላህ መልክተኛው መሆንህን በእርግጥ *እንመሰክራለን* ይላሉ፤
 
2. ሶላት
ሱና ማለት የነብዩ ሙሐመድ ንግግር እና ስራ/ስሩ ብለው ያዘዙት እና ሲሰራ እያዩ በዝምታያለፉት (አትስሩ ብለው
ሶላት صلاة‎ *ጸሎት* ከኢስላም መሰረቶች አንዱ ነው፣ ሁሉም ነቢያት ሶላት ነበራቸው ምናልባት ይዘቱ ይለያይ ይሆናል፣ በቀን አምስት ጊዜ ላይሆን ይችል ይሆናል እንጂ ሶላት ከነቢያችን በፊት በነበሩት ነቢያት ነበር፦
ያልከለከሉት) በአጠቃላይ በህይወታቸው የሰሩት ስራ እና እንዲሰራ ያዘዙት ሁሉ ሱና ይባላል።
21:73 በትእዛዛችንም፣ ወደ በጎ ሥራ የሚመሩ፣ መሪዎች አደረግናቸው፤ ወደነሱም መልካም ሥራዎችን መሥራትን፣ ሶላትን الصَّلَاةِ መስገድን፣ ዘካንም መስጠትን፣ አወረድን፤ ለኛ ተገዢዎችም ነበሩ።
20:14 እኔ አላህ እኔ ነኝ፣ ያለ እኔ አምላክ የለምና ተገዛኝ፤ ሶላትንም الصَّلَاةَ በርሷ እኔን ለማውሳት ስገድ።
14:37 ጌታችን ሆይ! እኔ አዝመራ በሌለው ሸለቆ ውስጥ በተከበረው ቤት አጠገብ ከዘሮቼ አስቀመጥሁ፤ ጌታችን ሆይ! ሶላትን الصَّلَاةَ ያቋቁሙ ዘንድ አስቀመጥኳቸው፤ ከሰዎችም ልቦችን ወደነሱ የሚናፍቁ አድርግ፤ ያመሰግኑህም ዘንድ ከፍሬዎች ስጣቸው፤
14:40 ጌታዬ ሆይ! ሶላትን الصَّلَاةِ አዘውትሬ የምሰግድ አድርገኝ፤ ከዘሮቼም አድርግ፤ ጌታችን ሆይ ጸሎቴን ተቀበለኝ፤
20:132 ቤተሰብህንም በስግደት እዘዝ፤ በርሷም ላይ ዘውትር፤ ሲሳይን አንጠይቅህም፤ እኛ እንሰጥሃለን መልካሚቱ መጨረሻም ለጥንቁቆቹ ናት።
19:31 በየትም ስፍራ ብኾን ብሩክ አድርጎኛል፤ በሕይወትም እስከ አለዉ ሶላትን بِالصَّلَاةِ በመስገድ ዘካንም በመስጠት አዞኛል።
19:55 ቤተሰቦቹንም በሶላት بِالصَّلَاةِ እና በዘካ ያዝ ነበር፤ እጌታዉም ዘንድ ተወዳጅ ነበር።
2:83 የእስራኤል ልጆችንም ጥብቅ ኪዳን አላህን እንጂ ሌላን አታምልኩ፤ በወላጆችም በጎን ሥራ አድርጉ፤ በዝምድና ባለቤቶችም፣ በየቲሞችም በምስኪኖችም በጎ ዋሉ፤ ለሰዎችም መልካምን ተናገሩ፤ ሶላትንም الصَّلَاةَ ደንቡን ጠብቃችሁ ስገዱ፤ ዘካንም ስጡ በማለት በያዝንባቸው ጊዜ አስታውሱ፡፡
10:87 ወደ ሙሳና ወደ ወንድሙ፡- «ለሕዝቦቻችሁ በምስር ቤቶችን ሥሩ፡፡ ቤቶቻችሁንም መስገጃ አድርጉ፡፡ ሶላትንም الصَّلَاةَ በደንቡ ስገዱ፡፡ ለሙሳ ምእምናኖቹንም አብስር» ስንል ላክን፡፡
 
3. ሰውም
ማንኛውም ሙስሊም ኢስላምን የሚተገብረው ከነብዩ ሙሐመድ በተማረው መሰረት ብቻ ነው። ኢስላም ሙሉ እምነት ስለሆነ
ሰውምصوم‎ ጾም በቀድሞቹ ነቢያት የተሰጠ መመሪያ ነው፣ ምናልባት በዘጠነኛው ወር በረመዳን አይሁን እንጂ ጾም ነበረ፦
ከጊዜ ብዛት አነሰ ተብሎ የሚጨመርበት ወይም በዝቷል ተብሎ የሚቀነስለት ነገር የለውም።
2:183 እናንተ ያመናችሁ ሆይ ጾም በነዚያ ከናንተ በፊት በነበሩት ሕዝቦች ላይ እንደ ተጻፈ በናንተም ላይ ተጻፈ ልትጠነቀቁ ይከጀላልና፡፡
 
4.ዘካ
*** ሙስሊሞች ለማንኛውም ቦታ እና ጊዜ/ዘመን /የሚያገለገል ቁርዓን እና ሃዲስ የሚባል መመሪያ አላቸው። ይህን
ዘካزكاة ምጽዋት በቀድሞቹ ነቢያት የተሰጠ መመሪያ ነው፣ ምናልባት ከመቶ ሁለት ነጥብ አምስት አይሁን እንጂ ምጽዋት ነበረ፦
መመሪያም ነብዩ ሙሐመድ ባስተማሯቸው ሱና መሰረት ይተገብሩታል።
21:73 በትእዛዛችንም፣ ወደ በጎ ሥራ የሚመሩ፣ መሪዎች አደረግናቸው፤ ወደነሱም መልካም ሥራዎችን መሥራትን፣ ሶላትን መስገድን፣ ዘካንም الزَّكَاةِ መስጠትን፣ አወረድን፤ ለኛ ተገዢዎችም ነበሩ።
 
19:31 በየትም ስፍራ ብኾን ብሩክ አድርጎኛል፤ በሕይወትም እስከ አለዉ ሶላትን በመስገድ ዘካንም وَالزَّكَاةِ በመስጠት አዞኛል።
እነዚህ የ እምነቱን ድንጋጌዎች የሚያስተምሩት መመሪያዎች ቁርአን እና ሃዲስ ሲሆኑ ቁርአን ማለት በ መልአኩ ጅብሪል
19:55 ቤተሰቦቹንም በሶላትና በዘካ وَالزَّكَاةِ ያዝ ነበር፤ እጌታዉም ዘንድ ተወዳጅ ነበር።
አማካኝነት ወደ መሃመድ በወህይ የተወረደ የአላህ ቃል ማለት ነው። ሃዲስ ማለት ደግሞ ነብዩ ሙሐመድ ንግግሮች
2:83 የእስራኤል ልጆችንም ጥብቅ ኪዳን አላህን እንጂ ሌላን አታምልኩ፤ በወላጆችም በጎን ሥራ አድርጉ፤ በዝምድና ባለቤቶችም፣ በየቲሞችም በምስኪኖችም በጎ ዋሉ፤ ለሰዎችም መልካምን ተናገሩ፤ ሶላትንም ደንቡን ጠብቃችሁ ስገዱ፤ ዘካንም الزَّكَاةَ ስጡ በማለት በያዝንባቸው ጊዜ አስታውሱ፡፡
ናቸው ።
 
''ኢስላም'' የነብያት ሁሉ ሃይማኖት መሆኑን ሙስሊሞች ጠንቅቀው ያምናሉ።
ይህ በ[[መካ]] አሁን ያለው እና [[ካዕባ]] በመባል የሚታወቀው ግንብ በነብዩ ኢብራሂም [[አብርሃም]]እና
ልጃቸው ዒስማኤል የተሰራ ነው ብለው ሙስሊሞች ያምናሉ።
 
 
ከአላህ ሌላ ያለን ፍጡርም ይሁን ማንኛውም አይነት ነገር ማምለክ በኢስላም ታላቅ ወንጀል ነው።
 
[[ኢማን]] (የልብ ስራ)የእምነት 6 መሰረታዊ ነግሮችን አጠቃልሎ ይዟል።
 
:1ኛ በአላህ (በአምላክ ወይም በፈጣሪ) ማመን
:2ኛ መላእክት እንዳሉት ማመን
:3ኛ በ''ኪታቡ'' (በመጽሃፎች ማመን)
:4ኛ በ ''ሩሱሎች''(ነብያቶች ማመን)
:5ኛ በመጨረሻው ቀን የፍርድ ቀን (ሞቶ መነሳት) እንዳለ ማመን
:6ኛ በቀደር ማመንን
የሚሉት ሲሆኑ ሰፋ ያለ ትንታኔ የሚያስፈልጋቸው ጉዳዮች ናቸው።
 
የ''ኢስላም''የተግባር መሰረታዊ ነገሮች 5 ሲሆኑ
 
:1ኛ አላህ አንድ ነው ሙሀመድ መላክተኛ ነው ብሎ ማመን
:2ኛ ሰላት መስገድ
:3ኝ [[ዘካ]] ምጽዋት ማውጣት
:4ና ጾም መጾም
:5ኛ [[ሃጅ]] (መካን መጎብኘት)ማድረግ ናቸው።
 
ከላይ የኢማን መሰረቶች 6 ናቸው ብለናል በመጠኑም ቢሆን በዝርዝር ለማየት እንሞክር
1ኛ / በአላህ ማመን ማለት ሲዘረዘር ይህን ዓለም ብቻውን የፈጠረ፡ ብቻውን የሚያስተዳድር እና የሚቆጣጠር፡
ለፍጡራን ሲሳይ የሚለግስ፡ አምላክ አላህ ነው ብሎ ማመን ማለት ነው።
ይህ አለም ካለ ፈጣሪ አልተገኘም። የሰው ልጅም ካለ አላማ ወደዚህ ምድር አልመጣም። ያመጣው አንድ ፈጣሪ
አለው።የመጣውም ለአላማ ነው። የመፈጠራችን አላማም ፈጣሪያችንን ለማምለክ ነው። ይህን አለም መጥኖ አስተካክሎ
የፈጠረው፡ ሰማይን ካለ ምሰሶ ያቆመው
ጸሃይ እና ጨረቃ እንዲሁም ለሊት እና ቀን ሌሎችንም ፕላኔቶች መስመራቸውን ይዘው /ጠብቀው እንዲጓዙ የሚያደርግ
አምላክ ፈጣሪ አስተናባሪ ተቆጣጣሪ/አላህ ነው ብሎ ማመን አንዱ የኢማን መሰረት ነው።
 
ከማንኛውም አይነት እንከን እና ጉድለት የጠራ/በሰው ልጅ ላይ የሚታዩ የድክመት ምልክቶች ፍጹም የማይታዩበት
፡የማይበላ እና የማይጠጣ የማይወልድ የማይወለድ ፍጹም የ እሱም ቢጤም ሆነ አምሳያ ስለሌለው ይህን ይመስላል ብለን
ልንመስለው የማንችል ሃያሉ አምላክ አላህ ነው ብሎ ማመን ።
 
*** እሱ ለምን ሰራህ ተብሎ ሊጠየቅ የማይችል እሱ ግን የፈለገውን የሚሰራ እና የሚጠይቅ /የሚምር
የሚቀጣ/የሚፈጥር የሚገድል/የሚያስታምም የሚያድን/ የፈለገውን ሰሪ ብቻውን ቀሪ የፍርዱ ቀን ባለቤት አላህ ነው ብሎ
ማመን አስፈላጊ እና የግድ ነው።
 
2ኛ በመላእክት(በመላኢኮች ማመን) ከብርሃን የተፈጠሩ የማይበሉ የማይጠጡ ከተፈጠሩ ጀምሮ የፈጣሪን ትእዛዝ ብቻ
በመተግበር ላይ የሚዘወትሩ፡ መላእክት አሉት ብሎ ማመን የግድ ሲሆን ከነዚህ መላእክት ዋናዋናዎች ጂብሪል ሜካኤል
ኤስራፊል ...የመሳሰሉት ይገኙበታል።
 
እነዚህ መላእክት ከራሳቸው ምንም ማድረግ የማይችሉ የማይጠቅሙ እና የማይጎዱ በመሆናቸው አምልኮ ለነሱ ተገቢ
አይደለም። እነሱ ፈጣሪያቸውን ሌት ከቀን በቅንንነት ያመልካሉ ፡አመጸኞች አይደሉም። ተግባራቸው የተለያየ ነው።
በጣም ትልቅ ፍጥረት ናቸው። ጅብሪል የሚባለው መላእክት 700 ክንፎች ሲኖሩት አንዱ ክንፍ ብቻ ሲዘረጋ ከጀምበር
መግቢያ እስከ መውጫ ይደርሳል። ይህ የሚያሳየው የ እነዚህ ፈጣሪ ምን ያህል ታላቅ መሆኑን ነው አሏሁ አክበር!!!
 
3ኛ በኪታቦች ማመን አለት ከላህ ዘንድ ለተለያዩ ነብያት እንደወቅቱ ሁኔኤታ የተላቁ ኢንጂል (ወንጌል) ተውራት (ኦሪት) ዘቡር (መዝሙረ ዳዊት) እና
ሌሎችም ለሙሳ እና ለኢብራሂም የተሰጡ ጽሁፉች እና ቁርአን ከአላህ ዘንድ የወረዱ ናቸው ብሎ ማመን የግድ ሲሆን።
በመመሪያነት ግን ከቁ አን ውጭ በአሁኑ ሰአት አያገለግሉም። ምክንያቱም ቁር አን ሁሉንም ህግ አጠቃልሎ ለሰው ልጅ
በሙሉ የመጨረሻ መመሪያ ሆኖ ነው የወረደ። ከቁር አን ውጭ ያሉት መጽሃፍት በሰው ልጆች ተበርዘዋል ተከልሰዋል። ቁር
አን ግን እስከ ትንሳኤ ቀን ድረስ በተአምርነቱ ሳይበረዝ ሳይከለስ እንዲቆይ ፈጣሪ እንደሚጠብቀው ቃል ገብቶለታል።
 
4ኛ በሩሱሎች ማመን ማለት አላህ ይህን ዓለም ከፈጠረ ጀምሮ እስከ ነብዩ ሙሐመድ ድረስ ሰዎች ቀጥተኛውን የኢስላም
መንገድ ይዘው ይጓዙ ዘንድ ነብያትን መረክተኛ ድርጎ ልኳል ።ስለዚህ በሩሱሎች (ማለት መላክተኛ ማለት
ነው)በመላካቸው ማመን
 
5ኛ በመጨረሻው ቀን ማመን ማለት ይህ አለም መጨረሻ እንዳለው እና በዚህ ምድር የሰራውን ስራ ተገምግሞ እና ታስቦ
መልካም ሰሪው በጀነት የሚመነዳበት በጥፎ ሰሪው በገሃነም የሚቀጣበት የሂሳብ እርና የፍርድ ቀን አለ ብሎ ማመን
ማለት ነው።
 
ይህ የፍርድ ቀን የትንሳኤ ቀን ማለት ሲሆን ልክ ከ እንቅልፋችን እንደምንነሳው ሁሉ ሁሉም ሰው ከመቃብሩ እየተነሳ
ወደ ፍርዱ ቀን ሜዳ የሚሰበሰብበት ቀን መኖሩን ማመን።
 
 
6ኛ በቀዷ በቀደር ማመን ማለት። ጥሩም ይሆን መጥፎ ነገር ተጽፎ እና ተወስኖ ያለፈ መሆኑን አምኖ በጸጋ መቀበል
ማለት ነው። አንድ ሰው ወደዚህ ምድር ከመምጣቱ በፊት በምድራዊ ህይወቱ ምን እንደሚያጋጥመው ተወስኖ ተጽፎ አልፏል።
ስለዚህ ያልተጻፈበትር አያገኘውም ያልተጻፈለትንም አያገኝም።
እሱ ግን እጣ ፈንታው ምን እንደሆነ ስለማያያውቅ ፈጣሪ ያዘዘውን ብቻ ትእዛዝ መፈጸም ነው ያለበት። አላህ
የምንፈልገውን እንድንሰራ ጫና ሳያደርግ ምርጫ ሰጥቶናል።
የኢስላም መሰረቶች በ 5 ይከፈላሉ ብለናል
 
1ኛ አላህ አንድ ነው ሙሐመድ መላክተኛ ነው ብሎ ማመን ማለት ነው። ይህ የእምነቱ የማዕዘን ድንጋይ ወይም ቁልፍ
ነው ማለት ይቻላል። አንድን ሙስሊም ሙስሊም ያሰኘው እና ከሙስሊሞች ቤተሰብ እንዲቀላቀል የሚያደርገው ወሳኝ ቃል
በአረብኛ ላኢላሃ ኢለሏህ ሙሐመድ ረሱሉሏህ የሚባለው በአማርኛ ደግሞ በ እውነት የሚያመልኩት ጌታ ከላህ በስተቀር
የለም የሚለው ቃል ነው።
 
2ኛው ሰላት መስገድ ሲሆን የትንሳኤ ቀን ለመጀምሪያ ጊዜ የሰው ልጅ ሂሳቡ የሚጀምረው ከሰላት ነው፡፡ ሰላቱ የጎደለ
ሰው ሌኤላው ስራው አይሞላለትም። ለዚህም ነው ሙስሊም ብነሆነው እና ባልሆነው ሰው መካከል ያለው ልዩነት ሰላት
መስገድ ነው በማለት ነብዩ ሙሀመድ ያስተማሩት።
ሰላት በቀን 5 ጊዜኤ ሰአት ተወስኖለት የሚተገበር የአምልኮት አይነት ሲሆን እነሱም ፈጅር (ሱብህ) ዝሁር አስር
መግሪብ ኢሻ በመባል ይታወቃሉ። እነዚህ በማንኛውም አካለመተን በደረሰ እና ዐምሮው ጤነኛ በሆነ ሙስሊም ላይ የግዴታ
ሰላቶች ናቸው። ሌሎች ደግሞ ዱሃ እና የሌሊት ሰላት የሚባሉ በፈቃደኝነት ላይ የተመሰረቱ ታላቅ ምንዳ የሚያስገኙ
የሰላት አይነቶች አሉ።
የፈጅር ሰላት ሁለት ረከዓ ሲሆን የሚሰገደው ከፈርድ ሰላት በፊት(ከዋናው የፈጅር ሰላት በፊት 2 ረከዓ ሱና
ይሰገዳል። የፈጅርን ሰላት መስጊድ ውስጥ ከህዝቡ ጋር በጋራ (ጀመአ) የሰገደ በአላህ ጥበቃ ስር እንደሚውል ነብዩ
ተናግረዋል።
 
** ዝሁር ሰላት 4 ረከአ ሲሆን ከዋናው ሰላት በፊት እና በኋላ ሁለት ሁለት ወይም አራት አራት ረከአ ሱና መስገድ
ይወደዳል። አስር 4 ረከአ ሲሆን ከዋናው ሰላት በፊት ሁለት ሁለት እያደረጉ 4 ረከአ ሱና መስገድ ይወደዳል።
መግሪብ 3 ረከ ሲሆን ኢሻ 4 ረከአ ሰላት ነው።
ከኢሻ በፊት እና በኋላ ሱና ቢሰገድ ይወደዳል።
 
አንድ ሙስሊም ሰላት አይጠቅምም አያስፈልግም ብሎ ከተውው ከ ኢስላም ጓዙን ጠቅልሎ ይወጣል።
 
በስንፍና እና በ እንዝህላልነት አንዴ እየስገደ አንዳንዴ የሚተወው ከሆነ ደግሞ በጣም ከባድ ማስጠንቀቂያ እና በቁር
አን ወዮለት የሚል ዛቻ ስላለ አንድ ሙስሊም ሙስሊም ሊባል የሚችለው ሰላትን በወቅቱ እና ደንቡን ጠብቆ ሲሰግድ
ብቻ መሆኑ ሊሰመርበት ይገባል።
 
በጅመዓ (መስጊድ ከህብረተሱ ጋር) ሆኖ መስገድ ብቻን ከመስገድ በ27 ደረጃ ይበልጣል። ስለዚህ አንድ ሙስሊም
የአዛን ጥሪ መስማት ከቻለመስጊድ ሄዶ የመስገድ ግዴኤታ አለበት
ለዚህም ነው ሰላትን የተወ ሰው በ እስልምና ምንም ነሲብ(እድል ) የለውም የሚባለው፡
ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰልም ሰላት የአይናቸው ማረፊያ እና የልባቸው መርጋጊያ ነበረች። አንድ ሰው ወደ አላህ
ከሚቃረብበት አንዱ ሶላት ነው።
 
3ኛ ዘካን ማውጣት። ወይም ምጽዋት የመስጠት ግዴታ ነው። ምጽዋት መስጠት ማለት አንድ ሰው ከቀለቡ እና ከልብሱ
ከተለያየ ወጭ ተርፎት 10 ሽ ብር ለአንድ አመት ያክል ካስቀመጠ 2.5% ማለት 250 ብር ዘካ (ምጽዋት የመስጠት
ግዴኤታ አለበት) ዘካ በትክክል ቢወጣ ኖሮ በአለም ላይ ደሃ የሚባል አይገንም ነበር።
 
ስለዚህ ዘካ (ምጽዋት መስጠት በ እስልምና ግዴታ ነው።) ይህም ለአንድ አመት ተቀማጭ ገንዘብ ካለው ነው ይህ
ገንዘብም የ85 ግራም ወርቅ መጠን ሲደርስ ነው።
4ኛ የረመዳን ጾም በማንኛውም ሙስሊም ላይ ግዴታ ነው። በሽተኛ ካልሆነ ዐምሮውን የሳተ እብድ ካልሆነ እና ሴቶች
በወር አበባ ጊዜኤ ካልሆኑ እንዲሁም መንገደኛ ካልሆኑ በስተቀር በአረበኛ የቀን አቆጣጠር 9ኛ ወር ላይ የሚገኘውን 1
ወር ረመዳን ሙስሊሞች የመጾም ግዴታ አለባቸው። ጾም ብዙ ጥቅሞች አሉት ። ሰዎች ረሃብ መኖሩን ሲያውቁ ነው
ለተራበ የሚያዝኑት። በረመዳን ጾም ጊዜኤ ሰደቃ (ምጽዋት መስጠት) በጣም ይወደዳል።
 
 
 
ጾም ማለት ጎህ ከመቅደዱ በፊት ጀምሮ ጸሃይ እስክትጠልቅ ከምግብ እና ከመጠጥ እንዲሁም ከግብረ ስጋ ግንኙነት ራስን
ማቀብ ማለት ሲሆን ምላስንም ከዛዛታ ወሬ እና ከውሸት ከሃሜት መቆጠብ የግድ ይሆናል። ምግብ እና መጠጥ መተው ብቻ
ጾም ጾም አያደርገውም።
ነብዩ ሙሐመድ በሃዲሳቸው ላይ በውሸት መናገር እና መስራት ያላቆመ ሰው ምግብ እና መጠጥ ማቆሙ ብቻ ዋጋ እንደሌለው
ተናግረዋል። ስለዚህ ምላስም ከመጥፎ ንግግር ከሃሜት ከውሸት መጾም አለበት። አይንም መትፊ ነገር ከማየት ጆሮም
መጥፎ ነገር እና ዛዛታ ወሬ ሙዚቃ ከመስማት መታቀብ አለበት።
 
5ኛው ሃጅ ማድረግ ሲሆን ይህም ለቻለ ሰው ብቻ ነው። ይህም ማለት የሃጅን ስነ ሥር ዓት ለማሟላት መካ አድርሶ
የሚያመጣው ገንዘብ ያለው ሰው እና እሱ ደርሶ እስኪመጣ ቤተሰቦቹ እንዳይቸግራቸው ለነሱ የሚተውላቸው ትርፍ ገንዘብ
ባለው ሰው ላይ ሃጅ በሂወቱ አንዴኤ ግዴኤታ ይሆናል። ይህን እየቻለ ሃጅ ሳያደርግ ከሞተ ከተጠያቂነት አያመልጥም።
 
የሃጅ ስነ ስር አት ስብስብ ሁሉም ነገ የትንሳኤ ቀን አላህ ፊት የሚሰበሰብበትን ሁኔኤታ የሚያስታውስ ከ4 ሚሊዮን
በላይ ህዝብ በየአመቱ የሚሰበሰብበት ታላቅ ኢስላማዊ ስብስብ ነው። ሃጅ አደረገ እንዲባል እና ሃጅ እከሌእ እንዲሉኝ
ብሎ ሳይሆን ከዛዛታ ወሬኤ ከአጉል ሰባይ እና ተግባር ተቆጥቦ ሃጅ ያደረገ ሰው እናቱ እንደወለደችው ሕጻን ሆኖ
ወንጀሉ ይማርለታል። እንግዲህሃዲስ የተወለድ ህጻን ምንም አይነት ወንጀል የለበትም ማለት ነው። ይህ ግን የሰውን
ገንዘብ የበላን አይጨምርም የሰው ገንዘብ የወሰደ ለባለቤቱ እስካልመለሰ ድረስ በኢስላም ይቅርታ አይደረግለትም።
ምክንያቱም የግለሰብ መብት ስለሆነ በዚህ ምድር እንኳ ሳይከፍል ቢሞት የትንሳኤ ቀን ከመልካም ስራው የከፍላል።
መልካም ስራ ከሌለው ገንዘብ የበላበትን ሰው ወንጀል ይሸከማል።
 
ሃጅ ሁለት ፎጣ የሚእስሉ ነጭ ልብሶችን ለወንዶች ካለ ውስጥ ሱሪ የሚለበስበት እና ሁሉም ሰ እራቁትን እንደተፈጠረ
እራቁቱን ወደሚቀጥለው አለም እንደሚሄድ የሚያስገነዝቡ ነገሮ/በሃጅ ቦታ ሃብታሙ ከደሃው ዶክተሩ ከገበረው
የማይለይበት ሁሉም ወንድ ነጭ ልብስ ለብሶ በአረፋ ላይ የሚሰበሰብበት ሁኔኤታ አለ። አንድ ሰው የሃጅን ግዴታ ተወጣ
የሚባለው አረፋ ላይ መዋል ሲችል ነው። ሴቶች የሰውነታቸውን ቅርጽ የማያሳይ ማንኛውም አይነት ልብስ መልበስ
ይፈቀድላቸዋል።
 
ስድስቱ የእስልምና ሃይማኖት መግለጫዎች
እነዚህ ትምህርቶች የእስልምና መሠረታዊ እምነቶች ናቸው፡፡ ማንኛውም ሙስሊም እውነተኛ ሙስሊም ለመባል እነዚህን
መሠረታዊ የእምነት አቋማት ሊከተላቸውና ሊፈጽማቸው ይገባል፡- (1) በአንድ ፈጣሪ ማመን (2) በሁሉም የፈጣሪ
ነቢያት ማመን (3) ከአላህ ዘንድ ለነቢዩ ሙሴ፣ ለዳዊት፣ ለኢየሱስ እና ለሙሐመድ በተገለጡትን ቀደምት የቅዱሳት
መጻሕፍት ቅጂዎች ማመን (4) በመላእክት ማመን (5) ስለ ፍርድ ቀን እና ከዛ በኋላ ስላለው ሕይወት ማመን (6)
በመለኮታዊ አዋጅ (ወይም የፍጻሜ እጣ ፈንታ) ማመን፡፡
 
 
 
[[መደብ:እስልምና|*]]