ከ«መለስ ዜናዊ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
his educational background and languages he is fluent in
No edit summary
መስመር፡ 25፦
'''መለሰ ዜናዊ''' (የትውልድ ስማቸው '''ለገሠ ዜናዊ አስረስ''') ([[ሚያዝያ ፴]] ቀን [[1947|፲፱፻፵፯]] ዓ/ም - [[ነሐሴ ፲፬]] ቀን [[፳፻፬]] ዓ/ም) የ[[ኢትዮጵያ]] የፖለቲካ ሰው ነበሩ። በ[[አድዋ]] [[ትግራይ]] የተወለዱ ሲሆን ከ[[1987|፲፱፻፹፯]] ዓ/ም አንስተው እስከ ዕለተ ሞታቸው ድረስ በኢትዮጵያ የጠቅላይ ሚኒስትር ሥልጣን በከፍተኛው የአመራር ቦታ ላይ ነበሩ። የ[[ኢህአዴግ]]ና የ[[ሕውሓት]] ሊቀመንበር በመሆን ኢህአዴግ ስልጣን ላይ ከወጣ ጀምሮ ቆይተዋል።
 
አቶ መለስ ዜናዊ ኣባታቸውአባታቸው (አቶ ዜናዊ አስረስ<ref>http://ethiopiazare.com/the-news-50/the-news/289-meles-father</ref>) የትግራይ ተወላጅ ሲሆኑሲሆኑ፣ በእናታቸው በኩል ደግሞ [[ኤርትራዊ]] ናቸው።
 
መለስ በታወቀው ጀነራል ዊንጌት 2ኛ ደረጃ ተምህርት ቤት የተማሩና ከአጼ አህለስላሴ የኮከብ ተማሪዎች ሽልማት የተሸለሙ፣ ከዛም ወደ በረሃ ወርደው በታጋይነት ከመሰለፍቸው በፊት፤ የአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ ሜዲካል ፋክልቲ ተማሪ ነበሩ።  ትግርኛ፣አማርኛና፡ እንግሊዝኛ አቀላጥፈው መናገር ይችላሉ።