ከ«ውክፔዲያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
→‎ማጣቀሻዎች: ... The Search is start now
አንድ ለውጥ 333843 ከ200.54.246.6 (ውይይት) ገለበጠ
መስመር፡ 69፦
ዊክፔዲያ ቀደም ሲል በስፋት ይዉሉ ከነበሩ የህትመት ኢንሳይክሎፕዲያዎች<ref>^ "Encyclopaedia Britannica and Nature: a response". Retrieved July 13, 2010.</ref> ጋር ሲነፃጸር ከፈተኛና የራሱ የሆነ ጠቀሜታ አለዉ። በመጀመሪያ ደረጃም አነስተኛ የህትመትና የማስፋፋት ወጭና የሚጠይቅ መሆኑና ዝቀተኛ የሆነ የጎንዮሽ አካባቢያዊ ተፅኖች ያሉት መሀኑን ማንሳት ይቻላል። በሌላ በኩል ምንም አይነት የህትመት ስራ የማይፈለግ በመሆኑ ኮምፒዉተሮች የራሳቸዉ የሆነ አካባቢያዊ ተጽኖ ይኖራቸዋል።
 
በተጨማሪም ሁሉንም አይነት መግለጫዎችን በአንድ ገጽ አካቶ ከመያዝ ይልቅ እርስበርስ የሚዛመዱና በሌሎች የተለያዩ ገጾች የተብራሩ ጉዳዮችን ከአጫጭር ማጠቃለያዎች ጋር አጣምሮ በማቀረብ በቀላሉ መረጃን ለማግኘት ይረዳል። በመጨረሻም እንዴ ሌሎች የህትመት ኢንሳይክሎፕዲያዎች የተወሰነ የአርትኦትና የማሻሻያ ጊዜን የማይጠይቅ በመሆኑ፣ ዉክፔዲያ ከሌሎች የህትመት ኢንሳይክሎፕዲያዎች ጋር ሲነጻጸር አጭር የአርትኦት ጊዜን የሚጠይቅና በማንኛዉም ጊዜና ሰአት መሻሻሎችን በማደረግ መጣጠፎች ወቅታዊና ጊዜዉን የተበቀ መረጃን ይዘዉ እንዲቀጥሉ የሚያስችል ዘመናዊ አሰራርን ይፈቅይፈቅዳል።
== Hi Im Charaማጣቀሻዎች ==
<references/>
 
 
 
== የውጭ መያያዣ ==
* [http://www.youtube.com/watch?v=gXD1TRGafQ0 ውክፔዲያ ኹኔታ ከ10 አመት በኋላ] - አጭር ቪዲዮ በ[[ዩ ቱብ]] ላይ {{en}}