ከ«ውክፔዲያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
Arabik Tags: Visual edit በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ |
አንድ ለውጥ 333839 ከ212.34.12.250 (ውይይት) ገለበጠ |
||
መስመር፡ 1፦
'''ውክፔዲያ''' የ[[m:List of Wikipedias|ባለ ብዙ ቋንቋ]] የተሟላ ትክክለኛና ነጻ መዝገበ ዕውቀት (''ኢንሳይክሎፒዲያ'') ነው። ማንኛውም ስው ለውክፔዲያ [[እርዳታ:Contents|መጻፍ]] ይችላል። ውክፔዲያ፣ ውክሚዲያ የተባለ ገብረ-ሰናይ ድርጅት ከሚያካሂዳቸው ፕሮግራሞች አንዱ ነው። ወደ 272 በሚጠጉ የተለያዩ ቋንቋዎች ፅሁፎች
ዉክፔዲያ ድረ-ገፅን መሰረት ያደረገና ማንም ሰዉ በቀላሉ እንዲያስተካክለዉ ተደረጎ የተዘጋጀ፣ በብዙ ቋንቋዎች የሚቀርብ ነጻ የ[[ኢንተርኔት]] [[መዝገበ እውቀት]] ወይም ኢንሳይክሎፒድያ ነዉ። ዉክፔዲያ የሚለዉን ስያሜ ያገኘዉ “ዊኪ” (ትርጉሙ ፈጣን ማለት ነዉ) የሚለዉን ቃል ከ[[ሀዋይኛ]] ቋንቋ በመወሰድና “ኢንሳይክሎፒድያ” ከሚልዉ የ[[እንግሊዘኛ]] ቃል ጋር በማዳቀል<ref>“wiki” in the Hawaiian Dictionary, Revised and Enlarged Edition, University of Hawaii Press, 1986</ref> ሲሆን እያንዳንዱ የዉክፔዲያ ገጽ እራሱ ከሚይዘዉ መረጃ በተጨማሪ አንባቢን ይበልጥ ግነዛቤ ለማስጨበጥ ከሚረዱ ሌሎች ተዣማጅ ገፆች ጋር ያለዉን የትስስር መረጃም በተጨማሪነት አካቶ የያዘ ነው።
|