ከ«ኡርዱ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''ኡርዱ''' ('''اُردُو''') በህንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች ቤተሰብ በተለይ በፓኪስታን አገር የሚገኝ...»
(No difference)

እትም በ20:34, 8 ሴፕቴምበር 2016

ኡርዱ (اُردُو) በህንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች ቤተሰብ በተለይ በፓኪስታን አገር የሚገኝ ቋንቋ ነው።

ሕንድ ከሚገኘው ከህንዲ ቋንቋ በድምጽ የማይለይ ሲሆን፣ የሚለያዩ በጽህፈት ነው። ኡርዱ የሚጻፈው በአረብኛ ፊደል ሲሆን ህንዲ ግን በዴቫናጋሪ ጽሕፈት ይጻፋል።

ኡርዱ ይፋዊ ኹኔታ ያለባቸው ቦታዎች (ብርቱካን)
Wikipedia
Wikipedia