ከ«ሻይ ቅጠል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 1 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q101815 ስላሉ ተዛውረዋል።
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Csinensis.jpg|የሻይ ቅጠል|thumbnail|350px|right]]
[[File:Camellia sinensis MHNT.BOT.2016.12.24.jpg|thumb|''Camellia sinensis'']]
 
'''ሻይ ቅጠል''' ወይንም «ካሜሊያ ሲኔንሲስ» በመባል የሚጠራዉ ችግኝ [[ሻይ]] ለማዘጋጀት የሚጠቅም እና ዓመቱን ሙሉ የሚለመልም ሲሆን ለመጀመሪያ ጊዜ የተገኝውም በ[[ቻይና]] እና በ[[ህንድ]] ነዉ። የሻይ ቅጠል ወፍራም ሲሆን ከለሩ ደግሞ የጥቁር አርንጓዴ ነዉ። የሻይ ችግኝ [[ነጭ]] እና [[ሮዝ]] [[አበባ]]ም አለው። ይህም አበባ ሽቶ ለመስራት ያገለግላል። በ[[ምድር|አለማችን]] ላይ ከ200 የበለጡ የሻይ ችግኝ ዘሮች ይገኛሉ።