ከ«ዶናልድ ጆን ትራምፕ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
No edit summary |
No edit summary |
||
መስመር፡ 1፦
{{መረጃሳጥን ሰው|ስም=ዶናልድ ትራምፕ|ስዕል=Donald Trump
'''ዶናልድ ጆን ትራምፕ '''(እ.ኤ.አ. ጁን 14 ቀን 1946 ተወለደ) አሜሪካዊ ነጋዴ ፣ ፖለቲከኛ ፣ በ[[ቴሌቪዥን]] ፕሮግራሞቹ ታዋቂ እና ለእ.ኤ.አ. 2016ቱ የ[[ዩናይትድ ስቴትስ ኦፍ አሜሪካ]] የፕሬዚደንት ምርጫ ለ[[ሪፐብሊካን ፓርቲ]] ስያሜ እጩ ነው። የትራምፕ ኦርጋናይዜሽን ሊቀ-መንበር እና ፕሬዚደንት ሲሆን በጨዋታ እና በሆቴል ዘርፍ በተሰማራው ትራምፕ ኢንተርቴይንመንት ሪዞርትስ ደግሞ መሥራች ነው።
|