ከ«ግሪክ (ቋንቋ)» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Beginning Iliad.svg|thumb|300px|የጥንታዊ ግሪክ ናሙና - [[ሆሜር]] ከተጻፈው መጽሐፍ [[ዒልያዳ]] መጀመርያ]]
 
'''የግሪክ ቋንቋ''' ወይም '''ግሪክኛ''' ('''Ελληνικά''' /ኸሌኒካኤሊኒካ/) ከ[[ህንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች]] አንዱ ሲሆን የ[[ግሪክ (አገር)|ግሪክ]] (የአገሩ) እንዲሁም የ[[ቆጵሮስ]] መደበኛ ቋንቋ ነው። በጠቅላላ ከ15 ሚሊዮን ሰዎች በላይ ይናገሩበታል። ቀደም ሲል ደግሞ በ[[ሜዲቴራኔያን]] ዙሪያ፣ በምዕራብ [[እስያ]]ና በስሜን [[አፍሪቃ]] በሰፊ ይጠቀም ነበር።
 
ግሪክ የተጻፈበት በ[[ግሪክ አልፋቤት]] ነው። ዛሬ በዓለም ዙርያ አብዛኞቹ ፊደሎች በተለይም [[የላቲን አልፋቤት]]ና [[የቂርሎስ አልፋቤት]] የተለሙ ከዚሁ ግሪክ ጽሕፈት ነበር። ግሪኮቹ ደግሞ ሀሣቡን የበደሩ ከ[[ፊንቄ አልፋቤት]] ምናልባት በ1100 ዓክልበ. ገዳማ ነበረ።