ከ«ትግርኛ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
እነዚህ ክፍሎች ለቋንቋ መጣጥፍ አልገቡም
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ትግርኛ''' በ[[ኢትዮጵያ]]ና በ[[ኤርትራ]] የሚነገር ቋንቋ ሲሆን የ[[ሴማዊ ቋንቋዎች]] አባል ነው። አመጣጡ ከ[[ግዕዝ]] ሊሆን እንደሚችል መላምቶች ይገልጻሉ።
የትግርኛ ቋንቋ ተናጋሪዎች ቁጥር ከ13 ሚሊዮን በላይ እንደሚሆን የሚገመት ሲሆን ከዚህ ውስጥ ከ8 ሚሊዮን በላይ በትግራይናበ[[ትግራይ]]ና በተቀሩት የኢትዮጵያ ክፍሎች የሚነገር ሲሆን የተቀሩት 2 ሚሊዮን ተናጋሪዎች በኤርትራ እንደሚገኙ ይነገራል።
 
 
መስመር፡ 7፦
==ፊደል==
 
የትግርኛ ቀለሞች በዓማርኛውበ[[ዓማርኛ]]ው ላይ ጥቂት ተጨማሪ ኣሏቸው እንጂ የተቀራረቡ ናቸው። ኣንዳንድ ፀሓፊዎች ግን ከትግርኛ ቀለሞች ውስጥ እነ "[[]]"፣ "[[]]"፣ "[[]]"፣ "[[]]" እና "[[]]" የራብኦቻቸው ሞክሼዎች መስለዋቸው
ተሳስተው ሊቀንሷቸው ኣጥቁረዋቸዋል። እንደ ዶ/ር [[ኣበራ ሞላ]] ገለጻ ግን ሆህያቱ ሞክሼዎች ስላልሆኑ መብታቸው መከበር ኣለበት ነው።