ከ«ቴዲ አፍሮ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

84 bytes added ፣ ከ4 ዓመታት በፊት
no edit summary
{{NPOV}}
{{ዋቢ}}
'''ቴዲ አፍሮ''' ዕውነተኛ ስሙ: '''ቴዎድሮስ ካሳሁን''' ሲሆን ከዘመናችን ወጣት ኢትዮጵያውያን ዘፋኞችና አቀንቃኞች ሁሉ እጅግ ተወዳጅ ነው። ቴዲ ለ[[ጃማይካ]]ዊው [[ሬጌ]] ኮከብ [[ቦብ ማርሊ]] የዘፈነለት የሬጌ ሙዚቃው በዓለም ዙሪያ እንዲታወቅ ያደረገው ሲሆን በተለይ ለ[[ኃይሌ ገብረ ሥላሴ]] ና ለሌላኛው የኦሊምፒክ ጀግና [[ቀነኒሳ በቀለ]] በ[[ኦሊምፒክስ]] ካሸነፉ በኋላ ያወጣቸው ወቅታዊ አልቡሞቹ ይበልጥ ታዋቂ አርገውታል። ቴዲ አፍሮን በጣም ታዋቂ ያደረግው '[[ያስተሰርያል]]' የተባለው አልበሙ ሲሆን ስለ ፍቅር ፣ መቻቻል ፣ ህዝብ ስሜት እንዲሁም ስለመንግስታት እና ስለ ተቃዋሚዎች በ ፍቅር ለ ሃገር እድገት መስራት ዘፍኖአል። ዘፈኖቹ ብስል እና ጠንካራ ናቸው። ቴዎድሮስ ካሳሁን ሐምሌ 7 1968 በአዲስ አበባ ተወለደ።
 
== ቴዲ አፍሮ በአሁኑ ሰአት ==
Anonymous user