ከ«ጾመ ፍልሰታ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አንድ ለውጥ ከ196.29.161.85 (ውይይት) ገለበጠ ከጾመ ፍልሰታ ጋር ምንም ግንኙነቱ የማይታወቅ ጽሑፍ
መስመር፡ 7፦
ጾመ ፍልሰታ እመቤታችን [[ቅድስት ድንግል ማርያም]] ፷፬ ዓመት በዚች ምድር ኖራ እንደ አንድ ልጇ መሞቷን መነሳቷንና ማረጓን ያዩ ዘንድ ሐዋርያት የጾሙት ጾም ነው። ጾሙ ከ[[ነሐሴ 1|ነሐሴ ፩]] ቀን እስከ [[ነሐሴ 16|ነሐሴ ፲፮]] ቀን ሲጾም [[የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን]] በአዋጅ ከደነገገቻቸው ሰባቱ አጽዋማትም አንዱ ነው።
 
==ኃይማኖታዊሃይማኖታዊ መሠረት==
 
እመቤታችን ከአባቷ ከኢያቄም እና ከናቷ ከሐና [[ነሐሴ 7|ነሐሴ ፯]] ቀን ተጸንሳ [[ግንቦት 1|ግንቦት ፩]] ቀን በ[[ሊባኖስ]] ተወልዳለች። <እምሊባኖስ ትወጽዕ መርአት ፦ ከሊባኖስ ሙሽራ ትወጣለች > እንደተባለ ። እምቤታችን በእናት አባቷ ቤት ሦስት ዓመት፤ በቤተ መቅደስ አሥራ ሁለት ዓመት፤ ከልጇ ከወዳጇ ከ[[ኢየሱስ ክርስቶስ]] ጋር ሠላሳ ሦስት ዓመት ከሦስት ወር ፡ ከ[[ዮሐንስ ወልደዘብዴዎስ]] ዘንድ አሥራ አራት ዓመት ከዘጠኝ ወር ቆይታ በ ፷፬ ዓመት ዕድሜዋ በ[[49|፵፱]] ዓ/ም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይታለች። የእመቤታችንን ስም የሚገልጹ የውዳሴ ጽሑፎችም በእድሜዋ ልክ ተደርሰዋል። ለምሳሌ የ[[ውዳሴ ማርያም]] ቁጥር ፷፬ ነው፤ የ[[መልክአ ማርያም]] ቁጥርም ፷፬ ነው።<ref> ሥርዓተ አምልኮ ዘኦርቶዶክስ ተዋሕዶ http://ethiopianorthodox.org/amharic/archivee/seasonal/filsetapict.pdf</ref>