ከ«ቦትስዋና» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Removing Link GA template (handled by wikidata)
No edit summary
መስመር፡ 28፦
|የግርጌ_ማስታወሻ =
}}
'''ቦትስዋና''' ወይም በይፋ '''የቦትስዋና ሪፐብሊክ''' ([[እንግሊዝኛ]]: Republic of Botswana [[ሰጿና]]፡ Lefatshe la Botswana) በደቡባዊ አፍሪካ የምትገኝ ወደብ-የለሽ አገር ናት። ቦትስዋና የቀድሞ የብሪታንያ ቅኝ ግዛት ስትሆን ነፃነቷን በመስከረም ፳ ቀን ፲፱፻፶፱ ዓ.ም. ከተቀዳጀች በኋላ መሪዎቿ በነፃ ዴሞክራሲያዊ ምርጫዎች ተመርጠዋል።
 
ቦትስዋና ሜዳማ ስትሆን ከሰባ ከመቶ በላይ በ[[ካለሃሪ]] በርሃ የተሸፈነች ናት። በደቡብና ደቡብ ምሥራቅ ከ[[ደቡብ አፍሪካ]]፣ በምዕራብና ሰሜን ከ[[ናሚቢያ]] እና በሰሜን ምሥራቅ ከ[[ዚምባብዌ]] ጋር ትዋሰናለች። ከ[[ዛምቢያ]]ም ጋር በደንብ ያልተወሰነ ቢበዛ በመቶ ሜትር የሚቆጠር ወሰን አላት።<ref>