ከ«ደጃዝማች ኪዳኔ ወልደመድኅን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
ጥቃቅን
መስመር፡ 27፦
[[ከፋ]] ውስጥ እንደተሾሙ (፲፱፻፵፫ ዓ.ም) ከጠቅላይ ገዢው ጋር ባለመስማማታቸው ተሽረው ንጉሠ ነገሥቱ ከስልጣን እስከወረዱ ድረስ በእስራትና በግዞት ሐያ ሦስት ዓመት ሙሉ ለሃገሩ እንዳልተጋደለ፣ በአርበኝነት ደሙን እንዳላፈሰሰ፣ ለኢትዮጵያ ነጻነት መስዋዕት እንዳልሆነ ተቆጥረው፣ ንጉሠ ነገሥቱ ለቅርብ ሎሌአቸው አድልተው ደጃዝማች ኪዳኔን ከሀገር አገልግሎት አስወገዷቸው።
 
ንጉሠ ነገሥቱ ከስልጣን ከወረዱ በኋላ ክቡር ደጃዝማች ኪዳኔ በመላ [[የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር]] ሊቀመንበርነት ተመርጠው ሲያገለግሉ ከቆዩ በኋላ ሃገራቸውንንና ማኅበሩን ወክለው [[ሮማ]] ላይ በተካኼደው የዓለም አቀፍ ጸረ ኑክሊየር መሣሪያ ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ ሲጓዙ [[መስኮብ]] (Moscow) ላይ [[ጥቅምት 9|ጥቅምት ፱]] ቀን [[1972|፲፱፻፸፪]] ዓ.ም. በተወለዱ በስልሳ አራት ዓመታቸው አረፉ። ቀብራቸውም [[መንበረ ፀባዖት ቅድስት ሥላሴ]] ቤተ ክርስቲያን [[ጥቅምት 15|ጥቅምት ፲፭]] ቀን ፲፱፻፸፪ ዓ.ም. ተከናውኗል።
 
[[Image:Dejazmachkidane.jpg|thumb|550px|ክቡር ደጃ/ኪዳኔ ወልደመድኅን [[የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር]] ሊቀ መንበር በሥራ ላይ|centre]]
 
ክቡር ደጃዝማች ኪዳኔ ወልደመድኅን በ [[1949|፲፱፻፵፱]] ዓ.ም. በተወለዱበት አጥቢያ በቡልጋ የ[[የለጥ ቅዱስ ጊዮርጊስ]]ን ቤተ ክርስቲያን በግል ያሠሩ ሲሆን፤ በ [[1964|፲፱፻፷፬]] ዓ.ም ."[[ከልደት እስከ ሞት]]" የተባለች አጭር ኃይማኖታዊ፤ መንፈሳዊና የፍልስፍና መጽሐፍ ደርሰው አሳትመዋል።
 
==የኒሻኖቻቸው ዝርዝር==
[[ስዕል:Dejazmatch Kidane medals.jpg|thumb|right|ክቡር ደጃ/ ኪዳኔ በታላቁ ቤተ መንግሥት]]
* የ[[ዳግማዊ ምኒልክ]] ኒሻን ባለአምበል
*የአርበኝነት ሜዳይ ከ ፬ ዘንባባ ጋር