ከ«ሙሴ ቀስተኛ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
adding note and reference
መስመር፡ 39፦
ከአድዋ ጦርነት በኋላ በምርኮኝነት ኢትዮጵያ ላይ ይቅር እንጂ ከዚያ በኋላ ኑሮውን እዚያው ያደረገው በውዴታ ይሁን በግዴታ አይታወቅም። እጃንሆይ ምኒልክስ ዘንድ በማን አስተዋዋቂነት/አቅራቢነት ኖሯል የአራዳ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያንን ዕቅድ ለመንደፍ የበቃው? በሕዝብ የሥራ ሚኒስቴር ውስጥ ዲሬክቶር በነበረበት ጊዜ ሌላ በሙያው የሠራቸው ነገሮች ምንድን ናቸው? ከራስ ደስታ ዳምጠው አክስት ጋር ለጋብቻ የበቃውስ በምን ሁኔታ ነበር? እነኚህንና የመሳሰሉ ብዙ ጥያቄዎችን ያስነሳል።
 
<ref>ትዝታዪ ስለ ራሴ የማስታውሰው አምኀ መርሳዔ ኀዘን</ref>ኢትዮጵያዊው ምሁር መርሳዔ ኀዘን ወ/ቂርቆስ (18 91 -1971 እ.ኢ.አ.) “ትዝታዪ ስለ ራሴ የማስታውሰው“ በሚለው የህይወት ታሪክ መፅሀፋቸው፤ ሙሴ ቀስተኛ ከሌላ ጣሊያናዊ ቴንቲኒ ባንዲ ከተባለ ጋር በንጉስ ዳግማዎ ሚኒሊክ ዕቅድ ከአዲስ አበባ እስከ አዲስ ዐለም ያለውን መንገድ በድንጋይ ንጣፍ ለማልበስ የቅድመ ምርመራ “survey “ስራውን እንደሰሩ ማወቃቸውን ተርከዋል፤<ref>The City and it’s Architectural Heritage A.A. 1886 -1941 Fasil Giorghis & Denis Gerhard</ref> በሌላ መፅሀፍ የወቅቷን አዲስ አበባ በፎቶግራፍ በሚያሳይ መፅሀፍ ኢጣሊያዊው መሀንዲስ ቀስተኛ ወደ እንጦጦ ማርያም ቤተ/ክርስቲያን የሚያመራውን የመንገድ ስራ በበላይነት ቀጥጥር ላይ እንደተሳተፍ ተገልፆል፤<ref>[[:ru:Кастанья,_Себастьяно|https://ru.wikipedia.org/wiki/%D0%9A%D0%B0%D1%81%D1%82%D0%B0%D0%BD%D1%8C%D1%8F,_%D0%A1%D0%B5%D0%B1%D0%B0%D1%81%D1%82%D1%8C%D1%8F%D0%BD%D0%BE]]</ref> ከሌላም ምንጭ እንደተገለፀውም በዐባይ ወንዝ ላይ ለተሰራው ድልድይም አቅጣጫዎችን መርቷል፡፡
 
==ማገናዘቢያ==