ከ«ጣት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «350x350px|thumb|አምስቱ ጣቶች በግራ እጅ ላይ '''ጣት''' በሰዎች እንዲሁም በሌሎች...»
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:All fingers of left hand.JPG|350x350px|thumb|አምስቱ ጣቶች በግራ እጅ ላይ]]
'''ጣት''' በሰዎች እንዲሁም በሌሎች እንስሶች እጅ እና እግር ጫፍ ላይ የሚገኝ አንጓ ያለው ተንቀሳቃሽ የሰውነት ክፍል ነው። አብዛኛውን ጊዜ ሰዎች በእያንዳንዱ እጆቻቸው ላይ አምስት ጣቶች አላቸው። አንዳንድ ጊዜ ግን በአፈጣጠር ችግር ቁጥሮቻቸው ሊጨምሩ እንዲሁም በአደጋ ምክንያት ቁጥሮቻቸው ሊያንሱ ይችላሉ። የመጀመሪያው ጣት [[አውራ ጣት]] ተብሎ ይጠራል። በመቀጠልም ሌሎቹ [[አመልካች ጣት]] (በተለምዶ [[ሌባ ጣት]]) ፣ [[የመሃል ጣት]] ፣ [[የቀለበት ጣት]] እናም [[ትንሿ ጣት]] (በተለምዶ [[ማርያም ጣት]]) በመባል ይታወቃሉ።
 
{{መዋቅር-ሳይንስ}}
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/ጣት» የተወሰደ