ከ«አይሳክ ኒውተን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Removing Link GA template (handled by wikidata) - The interwiki article is not good
No edit summary
መስመር፡ 4፦
== የህይወት ታሪክ ==
ሰር አይሳክ ኒውተን በ፬ኛ ቀን ፩፮፬፪ አመተ ምህረት ተወለደ። አባቱ ከመወለዱ በፊት በመሞቱ እናቱ ከሌላ ባል ጋር ኮበለለች። ስለዚህ ከአያቱ ጋር መደግ ጀመረ። ከ ፩፪ እስከ ፩፬ አመት ድረስ ኒውተን በግራንተም ግራመር ት/ቤት ውስጥ ተማረ። ኒውተን ገበሬ መሆን ባለመፈለጉ ወደ ተሪኒቲ ኮሌጅ ካምበሪጅ ገባ። ዲግሪውን በ፩፮፭፱ ጨረሰ። ነገር ግን በ፩፮፮፮ በነበረው ወረርሽ ምክንያት ከኮሌጁ መሰደድ ነበረበት። በቀጣዩ አመት ተመለሰ።
በቀጣዮቹ አመታት ስለ ሥነ-እንቅስቃሴ ህጎች፣ ካልኩለስ እናም ስለ ነጭ ብርሃን እና ስለሚይዛቸው [[ቀለም|ቀለማት]] ያገኘው ግኝት ይጠቀሳሉ። በማርች ፫፩ ቀን ፩፯፪፯ ከዚህ አመት በሞት ተለየ።ተለየ ኒውተን ራሳቸውን በቀላሉ ከሚገልጹ ተመራማሪዎች አንዱ ነበር።።
 
{{Commons|Isaac Newton}}