ከ«ባሕር-ዳር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

278 bytes added ፣ ከ5 ዓመታት በፊት
የመረጃ ሣጥን ተጨምሯል
(የመረጃ ሣጥን ተጨምሯል)
{{የቦታ መረጃ|ስም=ባሕር ዳር|ቦታ_ዓይነት=ከተማ|ስዕል=BahirdarCityCenter.jpg|lat_deg=11|lat_min=36|north_south=N|long_deg=37|long_min=23|east_west=E|ሕዝብ_ጠቅላላ=348,429|ከፍታ=1,800 ሜትር|ቦታ_ጠቅላላ=28 ኪ.ሜ. ካሬ}}'''ባሕር-ዳር''' በድሮ ስሙ '''ባሕር ዳር ጊዮርጊስ''' በሰሜን-ምዕራብ [[ኢትዮጵያ]] የምትገኝ ከተማ ስትሆን የ[[አማራ ክልል]] [[ዋና ከተማ]] ናት። ከተማዋ በቀድሞው [[ጎጃም]] ክፍለ ሓገር ውስጥ ከ[[ጣና ሐይቅ]] ደቡባዊ ጫፍ ላይ ተቀምጣ ስትገኝ ባህር ዳር እንደ [[መቀሌ]]ና [[ደሴ]] የወረዳ ደረጃ ያላት ስፔሻል(ልዩ) ዞን ናት። በማዕከላዊ ስታትስቲክ ትመና የ167,261 ህዝብ ከነሱም መሃከል የ86,355 ወንዶችና የ80,906 ሴቶች መኖሪያ ከተማ ናት። 1700 ሜትር ከባሕር ወለል በላይ ትገኛለች።
 
==መገኛ==
235

edits