ከ«ባሕር-ዳር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
No edit summary |
No edit summary |
||
መስመር፡ 1፦
'''ባሕር-ዳር''' በድሮ ስሙ '''ባሕር ዳር ጊዮርጊስ''' በሰሜን-ምዕራብ [[ኢትዮጵያ]] የምትገኝ ከተማ ስትሆን የ[[አማራ ክልል]] [[ዋና ከተማ]] ናት። ከተማዋ በቀድሞው [[ጎጃም]] ክፍለ ሓገር ውስጥ ከ[[ጣና ሐይቅ]] ደቡባዊ ጫፍ ላይ ተቀምጣ ስትገኝ ባህር ዳር እንደ [[መቀሌ]]ና [[ደሴ]] የወረዳ ደረጃ ያላት ስፔሻል(ልዩ) ዞን ናት። በማዕከላዊ ስታትስቲክ ትመና የ167,261 ህዝብ ከነሱም መሃከል የ86,355 ወንዶችና የ80,906 ሴቶች መኖሪያ ከተማ ናት። 1700 ሜትር ከባሕር ወለል በላይ ትገኛለች።
==መገኛ==
ባሕር-ዳር ከ[[አዲስ አበባ]] 565 ኪ.ሜ ወደ ሰሜን-ሰሜን ምዕራብ ትገኛለች። ባህር ዳር ከ[[ጢስ አባይ]] በ30 ኪሎመተር ስለምትርቅ ለጎብኚዎች አመቺ ቦታ ላይ ናት። ባህር ዳር የአንድ የአስፋልት ንጣፍ ያለው ኤርፖርት የሰፊ ገበያና የተለያዩ የመዝናኛ ቦታዎች እና ታሪካዊ እና ጥንታዊ ግዳማት መግኛ ቦታ ናት።
መስመር፡ 7፦
ባሕርዳር ከተማ የምትገኘዉ በሰሜን ምዕራብ ኢትዮጵያ ክፍል፣ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት፣ በምዕራብ ጎጃም ዞን፣ ከአዲስ አበባ በ 565 ኪሜ ርቀት ላይ ነው፡፡ አስትሮኖሚያዊ መገኛ ቦታዋ በ 11º 38’ በሰሜን ላቲቲውድ እና በ37º15’ ምስራቅ ሎንግቲውድ ነው፡፡
በ[[አፈ ታሪክ]] እንደሚነገረው የባሕር-ዳር ስያሜን ያወጡት [[አፄ ሠርጸ ድንግል]] ሲሆኑ እሳቸውም ይሕን [[ታቦት]] የት እናስቀምጥ ተብለው በተጠየቁ ጊዜ "ከባሕሩ-ዳር" አድርጉ የተባሉ ሰወች ለመንደሩ ባሕር-ዳር ብለው ስያሜ አወጡለት ይባላል።
የተቆረቆረችበትን ዓመት፣ የቆረቆሩትን ቀደምት ሠዎች፣ የሠፈሮችን ስሞች፣ ለባሕር
[[መደብ:የኢትዮጵያ ከተሞች]]
|