ከ«ስፖርት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 152 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q349 ስላሉ ተዛውረዋል።
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Boulder Worldcup Vienna 28-05-2010 quali-w036 Olga Bibik 110 Maud Ansade.jpg|thumb|ስፖርት]]
'''ስፖርት''' የተደራጀ እና ውድድራዊ መልክ ያለው አካላዊ ብቃትን እና ነጻ ጨዋታን (fair play) የሚጋብዝ እንቅስቃሴ ነው። የሚመራው ራሳቸውን ችለው በተቀመጡ ህጎች እና ደንቦች ነው። የተወዳዳሪው አካላዊ ጥንካሬ እና ብቃት የክንውኑን ውጠት (ማሸነፍ ወይም መሸነፍ) ይወስናሉ። አካላዊ እንቅስቃሴዎቹ የሰዎችን፣ የእንስሳቶቹን እና የመሳሪያዎቹን (መሳሪያ ስንል [[ኳስ]]፣ [[ጦር]]፣ [[ራኬት]] የመሳሰሉትን ያጠቃልላል) እንቅስቃሴ ናቸው። ነገር ግን የካርታ እና የመደብ ጨዋታዎችን የአካል ብቃት ስለማይጠይቁ የጭንቅላት ስፖርቶች ሽንላቸዋለን።