ከ«ዶናልድ ጆን ትራምፕ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 8፦
== ቀደምት የሕይወት ታሪክ ==
ዶናልድ ትራምፕ ከ[[ኒው ዮርክ]] ከአምስቱ ቀጠናዎች አንዱ በሆነው በ[[ክዊንስ]] በእ.ኤ.አ. ጁን 14 1946 ተወለደ። ለእናቱ ሜሪ አን እና ለአባቱ ፍሬድ ትራምፕ ከአምስት ልጆች መሃል አራተኛው ልጃቸው ነበር። እናቱ የተወለደችው በ[[ስኮትላንድ]] [[ሉዊስ ኤንድ ሃሪስ]] ደሴት ላይ [[ቶንግ]] በተባለው ስፍራ ነው። በእ.ኤ.አ. 1930 በ18 ዓመቷ ዩናይትድ ስቴትስን ጎበኘች እናም ከፍሬድ ትራምፕ ጋር ተገናኘች። በእ.ኤ.አ. 1936 ትዳር ይዘው በጃማይካ ኢስቴትስ ክዊንስ መኖር ጀመሩ። በዚህም ስፍራ ፍሬድ ትራምፕ ታላቅ የሪል ኢስቴት ገንቢ ሆኖ ነበር። ዶናልድ ትራምፕ፥ ሮበርት የተባለ አንድ ወንድም፣ ሜሪአን እና ኤሊዛቤት የተባሉ ሁለት እህቶች አሉት። ፍሬድ ጁኒየር የተባለ ወንድሙ ደግሞ ከአልኮል ሱስ ጋር በተያያዘ ምክንያት ሕይወቱ አልፏል።
 
የዶናልድ ትራምፕ አባት ከ[[ካልሽታት]] [[ጀርመን]] በስደት ከመጡት ከ[[ፍሬድሪክ ትራምፕ|ፍሬድሪክ]] እና ከ[[ኤሊዛቤት ክራይስት ትራምፕ|ኤሊዛቤት ትራምፕ]] በ[[ዉድሄቨን ክዊንስ]] ተወለደ። ዶናልድ ትራምፕ በእ.ኤ.አ. 1976ቱ የ[[ኒው ዮርክ ታይምስ]] የሕይወት ታሪክ መዛግብት ላይ እንዲሁም በእ.ኤ.አ. 1987 በታተመው [[ዘ አርት ኦፍ ዲል]] በተሠኘው መጽሐፉ ውስጥ በተሳሳተ መልኩ ፍሬድሪክ የ[[ስዊድን]] ዝርያ እንዳለው ገልጿል። ዘ ኒው ዮርክ ታይምስ የቤተሰብ ታሪክ ጸሐፊ ነው ብሎ የጠራው የወንድም ልጅ እንዳለው ከሆነ ፍሬድሪክ ትራምፕ ይህንን አቋም ለረጅም ጊዜያት የያዘው "ብዙ አይሁዳዊያን ጓደኛሞች ስለነበሩት እና ጀርመናዊ መሆን ጥሩ ስላልሆነ ነበር" ነው ብሏል። ኋላ ግን ዶናልድ ትራምፕ በቅድመ አያቶቹ ጀርመን መሆኑን አምኖ በእ.ኤ.አ. 1999 በኒው ዮርክ ከተማ በተካሄደው በጀርመን - አሜሪካን ስቱበን ሰልፍ ላይ በግራንድ ማርሻልነት አገልግሏል።
 
<span class="cx-segment" data-segmentid="301"></span>