ከ«ቴሌግራፍ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «የመልእክት ግኑኝነት - የፅሁፍ ህትመት ማተሚያ መሳሪያ ቀደም ብሎ ዋና የመገናኛ መንገድ ነበር፤ ቀጥ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦
 
የመልእክት ግኑኝነት - የፅሁፍ ህትመት ማተሚያ መሳሪያ ቀደም ብሎ ዋና የመገናኛ መንገድ ነበር፤ ቀጥሎም ቴሌግራፍ( telegraph ) ፈጣን ግኑኝነትን ከሩቅ ስፍራ ድረስ አስቻለ፤ የራዲዮ ስርጭት መጀመርም የቴሌግራፍን ዝና ቀነሰው እናም ሽቦ አልባ ቴሌግራፍ ብሎም ስልክ የቀጥታ እንድ ለአንድ ግኑኝነት መቻል ደረጃ ሲደረስ ፤መገናኛ ብዝኋን በቴሌቪዥን መስኮት ዋናው የግኑኝነት መንገድ ሆነ፡፡ በኢንተርኔት ዘመን ቴሌግረፊክ ወይንም የመልእክት ግኑኝነት በሽቦ መስመር ላይ በዘዴው እና በአጠቃቀሙ ጎልብቶ እና ቀሎ እነ ጋዜጣ፤ ራዲዮ፤ ቴሌቪዥን ፤ ስልክንም ጨምሮ በመጠቅለል ላይ ይገኛል፡
 
Line 30 ⟶ 31:
https://encrypted-tbn0.gstatic.com/images?q=tbn:ANd9GcQVA8MhvnkUjZ9uNkoTB8f2NIhHOE8gi0RTbV88CgFGKyZ9-9yI-w
- በ1850ወቹ በእንግሊዝ እና በ ፈረንሳይ መካከል የቴሌግራፍ መስመር ሲዘረጋ በመጀመሪያ ባይሳካም በሁለተኛ ሙከራ ግኑኘነት ማድረግ ተችሎል ቀጥሎም በ1860ዎቹ አትላንቲክ ውቂያኖስን ያቆረጠ የትሌግራፍ መስመር መዘርጋት ተችሎ በአሁጉራት መካከል ያለውን የጊዜ እና የቦታ ርቀት ከበደትን ያሳጣው ሆኗል፤ ዌስተርን ዩኒየን የመሳሰሉ ድርጅቶች ዋና አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች ነበሩ፤ እነደዚህም እያለ በፓሲፊክ ላይ የቴሌግራፍ ግኑኝነት በ 1902 ሲጠናቀቅ የቢሪቲሽ የባህር ውስጥ መስመር ዝርጋታ አብዛኛውን የወከለ ነበር፤ የዌስተርን ዩኒየን የቴሌግራፍ ግልጋሎት እስከ 2006 ድረስ ሲሰራ የነበረ ሲሆን የህንድም ተልግራፍ አገልግሎት እስከ 2013 ድረስ ጥቅም ላይ ውሎ ነበር፡፡
 
<ref>
</ref>