ከ«ዶናልድ ጆን ትራምፕ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 4፦
በክዊንስ [[ኒው ዮርክ ከተማ]] የተወለደው ትራምፕ በሪል ስቴት ሥራ ላይ ተሰማርቶ የነበረው የፍሬድ ትራምፕ ልጅ ነው። በኮሌጅ እያለም ኤሊዛቤት ትራምፕ ኤንድ ሰንስ በተባለው ድርጅት ይሠራ ነበር። በእ.ኤ.አ. 1968 ከኮሌጅ ከተመረቀ በኋላ ያንን ድርጅት ተቀላቀለ። በእ.ኤ.አ 1971 ደግሞ ሙሉ ሥልጣን ከተሠጠው በኋላ የድርጅቱን ስም ወደ "ዘ ትራምፕ ኦርጋናይዜሽን" ለወጠው። ከዚያ ጊዜ ጀምሮ ካሲኖዎችን ፣ የጎልፍ ሜዳዎችን ፣ ሆቴሎችን እና ሌሎች በእርሱ ስም የሚጠሩ ንብረቶችን አፍርቷል። እ.ኤ.አ. ከ2005 እስከ 2015 ድረስ [[ዘ አፕሬንቲስ]] የተባለ ፕሮግራምን በ[[ኤን ቢ ሲ]] ላይ ያቀርብ ነበር።
 
እ.ኤ.አ. በ2000 ላይ፣ ትራምፕ ለመጀመሪያ ጊዜ ለዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንትነት ተወዳድሮ ሁለት የ[[ሪፎርም ፓርቲ]] እጩነትን አሸንፎ ነበር። በእ.ኤ.አ. ጁን 16 2015 ላይ ደግሞ ለፕሬዚደንትነት እንደሚወዳደር አሳወቀ። ይህን ጊዜ ግን የሪፐብሊካን ፓርቲን በመወከል ነው። በስደት፣ በነፃ ገበያ እና በጦር ጣልቃ ገብነት ላይ ባለው ተቃውሞ ምክንያት ታዋቂ ሆኗል። በጊዜም ለሪፐብሊካንበእነኚህ ፓርቲአነጋጋሪ እጩነትአስተያየቶቹ መሪነቱንበመላው ይዟል።ዩናይትድ እስከስቴትስ የተቃውሞ እና የድጋፍ ሰልፎች እንዲካሄዱ ምክንያት ሆኗል። በእ.ኤ.አ. ማርች 16ሜይ 2016 ባለውከሪፐብሊካን መረጃየፕሬዚደንታዊ መሠረት፥እጩነት ውድድሮች ውስጥ 28ቱን ውድድሮች ካሸነፈ በኋላ እና የተቀሩት ተቀናቃኞቹ እነ [[ቴድ ክሩዝ]] እና [[ጆን ካሲች]] ከውድድሩ ራሳቸውን ስላገለሉ፥ ትራምፕ በሪፐብሊካንለሪፐብሊካን ፓርቲ እጩዎችእጩ መሆኑ ውድድርየተረጋገጠ ላይሆኗል፥ 20ምንም ውድድሮችንእንኳን ሊያሸንፍእስካሁን ችሏል።ፓርቲው <spanበይፋ class="cx-segment"ይህን data-segmentid="301"></span>ባያውጅም።
 
<span class="cx-segment" data-segmentid="301"></span>
 
== References ==