ከ«የጣልያን ታሪክ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 14፦
በ[[ዘመነ ተህድሶ]] [[:en:Renaissance|Renaissance]](የ[[ሳይንስ]]፤ የ[[ስነ ጥበብ]]፤ የምርምር እና ሰውን ማዐከል ባደረገ ጥበብ) ጣልያን እና የተቀረው አውሮፓ ወደ ዘመናዊነት ገቡ። በዚህም ወቅት የጣልያን ባህል አበበ ። የባህል እና የጥበብ ብቅ ብቅ ማለት የህዳሴው ዘመን መሰረት ከጣልያን ነው ምክንያቱም በታዋቂዎቹ የንግድ ከተሞች በተገኘው ሀብት እና ተፅእኖ ባላቸው የቤተሰብ ስርዐት ጥበቃ ለምሳሌም የ[[ሜዲሲ]] ቤተሰብ እና በ[[ኮንስታንቲኖፖል]] መወረር ምክንያት ከ[[ግሪክ]] የፈለሱት ወይንም የተሰደዱት ምሁሮች ምክንያት ነው። ትላልቅ ከተሞች በመስፋፋት [[ሲኞሪ]] የተባሉ በነጋዴ ቤተሰብ የሚመሩ እና ክልላዊ ስረወ መንግስት ያላቸውን አስተዳደሮች መፍጠር ቻሉ።
 
[[የጥቁር ሞት ወረርሺኝ]] Black Death pandemic 1348 አንድ ሶስተኛውን የ ሀገሪቱን ህዝብ ጨርሶት የማይረሳ ጠባሳ ጥሎ አልፎል ይሁንና የመልሶ መቋቋም ሂደት ለከተሞች ለንግድ እና ለኢኮኖሚው በረዳው ሂደት ለህዳሴው ዘመን ማበብ ረድቶል፡፡ [[ፍሎረነስፍሎረንስ]]፣ [[ሚላን]]፣ ቬኒስ Florence, Milan and Venice .
 
በ19ኛው ክፍለ-ዘመን ማብቂያ ጀምሮ ኢጣልያ [[ሶማሊያ]]፤ ኤርትሪያን፤ ሊቢያ እና በአጌአን ባህር ላይ ያሉ ደሴቶችን በቅኝ ገዢነት ወደ እራሶ አስተዳደር ጠቀለለች ይህም የምስራቅ አፍሪካ ዒጣሊያን ዓላማ ያነገበ ነበር፡፡