ከ«ማርሐሺ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Robot-assisted disambiguation: ናራም-ሲን - Changed link(s) to ናራም-ሲን (አካድ)
No edit summary
 
መስመር፡ 1፦
'''ማርሐሺ''' (ባርሐሺ፣ ዋራሕሼ) በጥንት በ[[ኤላም]] አጠገብ የተገኘ አገር ነበር። በ[[አዳብ]] ንጉሥ [[ሉጋል-አኔ-ሙንዱ]] ግዛት ከ፯ቱ ክፍላገራት ከኤላምና [[ጉቲዩም]] መካከል በአንድ መዝገብ ይቆጠራል።ቢቆጠርም፣ ከእላም ምሥራቅ በ[[ጂሮፍት]] አካባቢ እንደ ነበር ይታሥባል። ደግሞ የማርሐሺ አለቅአለቃ ሚጊር-ኤንሊል በአመጽ ተነሥቶ ሉጋል-አኔ-ሙንዱ እንደ ተወጋው ይላል።
 
በኋላ የ[[አካድ]] ንጉሥ [[ታላቁ ሳርጎን]] ማሐሺን ያዘ። ሆኖም በሳርጎን ልጅ በ[[ሪሙሽ]] ላይ የማርሐሺ ገዢ አባልጋማሽና ሻለቃው ሲድጋው ከ[[አዋን]] ገዥ ኤማህሲኒ ጋር እንደገና በአመጽ ተነሥተው ተሸነፉ። የሪሙሽም ተከታይ [[ናራም-ሲን (አካድ)|ናራም-ሲን]] ደግሞ ማርሐሲን ድል አደረገ።