ከ«አትክልት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 4፦
በአትክልት ዘርፍ ውስጥ ታዋቂ አይነቶች [[ዛፍ]]፣ [[ዕፅ]]፣ [[ቊጥቋጥ]]፣ [[ሣር]]፣ [[ሐረግ]]፣ [[ፈርን]]፣ [[ሽበት]]ና [[አረንጓዴ ዋቅላሚ]] ይገኛሉ። በ[[አትክልት ጥናት]] ዘንድ፣ አሁን 350,000 ያሕል የአትክልት ዝርያዎች ይኖራሉ። [[ፈንገስ]] እና አረንጓዴ ያልሆነ ዋቅላሚ ግን እንደ አትክልት አይቆጠሩም።
 
አብዛኛው አትክልት በመሬት ውስጥ ይበቅላሉ፣ አገዳቸው ከላይና ሥራቸው በታች አላቸው። አንዳንድ በ[[ውኃ]] ላይ ሰፋፊዎች ናቸው። ውኃና ምግብ ያሚያገኙየሚያገኙ በሥሮቻቸው በኩል ነው፤ ከዚያ በአገዳ ወጥተው እስከ ቅጠሎች ድረስ ሲጓዙ ነው። በቅጠሎች ውስጥ በሚገኙት ትንንሽ ቀዳዳዎች ውኃ በ[[ፀሐይ]] ዋዕይ በመትነን፣ ውኃው በአገዳው መንገድ ምግብን ከታቹ ወደ ላይ ይስባል። ይህም [[ስበተ ቅጠላበት]] ይባላል።
 
አትክልት ምግብን እንዲሠሩ፣ ያሚያስፈልጉዋቸው የፀሐይ [[ብርሃን]]፣ [[ካርቦን ክልቶኦክሳይድ|ካርቦን ክልቶኦክሳይድ፣]] የመሬት ማዕድንና ውኃ ነው። አረንጓዴው ሃመልሚል ([[ክሎሮፊል]]) የፀሐይቱን አቅም ይወስዳል።