ከ«የኤሲ እና የዲሲ ሲሰተሞች ፍልሚያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
add a link pictures
Add a reference
መስመር፡ 1፦
 
የኤልክትሪክ ኃይልን ለመብራት አገልግሎት ለማዋል የኤሲ እና የዲሲ ሲሰተሞች ፍልሚያ እና እድገቱ<ref><nowiki>https://en.wikipedia.org/wiki/War_of_Currents</nowiki>
<nowiki>https://en.wikipedia.org/wiki/Wyndham_New_Yorker_Hotel</nowiki>
<nowiki>http://www.thefamouspeople.com/profiles/humphry-davy-6296.php</nowiki>
<nowiki>https://en.wikipedia.org/wiki/Nikola_Tesla</nowiki>
<nowiki>https://en.wikipedia.org/wiki/Thomas_Edison</nowiki>
</ref>
 
የኤሲ(ተለዋዋጭ ጅረት) alternating current እና የዲሲ(ቀጥተኛ ዥረት ወይንም ኮረንቲ) direct current ሲሰተሞች ፍልሚያ ተብሎ የሚታወቀውWar of Currents በ 1880ዎቹ እ.ኤ.አ. የእነዚህ ተወዳዳሪ የኤሌክትሪክ ኃይል የማስተላለፊያ መንገዶች ዘዴ፤ ማለትም ኢንካነዴሰንት ወይንም አሸብራቂ መብራት ከቀጥተኛ የኤሌክትሪክ ከረንት በታዋቂው ተመራማሪ እና የንግድ ሰው ቶማስ ኤዲሰን እና የአርክ መብራት ከተለዋዋጭ የ ኤሌክትሪክ ከረንት በሌላው መሀንዲስ እና የፈጠራ ሰው ጆርጅ ዌስቲነገሀውስ፤ የደምበኛ ማግኘት፤መያዝ እና መመረጥ ፤ የሲሰተሙ ደህንነት፣እናም ከህዝቡ፣ ከመንግስት እናም እርስ በርስ ያላቸው የፈጠራ መብት ጉዳይ ብሎም የእሌክትሪክ ኃይል አምራች ድርጅቶቻቸው እና የሲስተሞቻቸውንም እድገትን ያጠቃልላል፡፡