ከ«የኤሲ እና የዲሲ ሲሰተሞች ፍልሚያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ « የኤልክትሪክ ኃይልን ለመብራት አገልግሎት ለማዋል የኤሲ እና የዲሲ ሲሰተሞች ፍልሚያ እና እድ...»
 
add a link pictures
መስመር፡ 7፦
 
በቴሌግራፍ ገኝት ዘመን ወቅት ሀምፍሬይ ዴቭ የተባለው እንግሊዛዊ የኬሚስትሪ ሰው የሁለት ሽቦዎችን ጫፍ በቻርኮል ወይንም ካርቦን ሽቦ በማያያዝ ሌላኛውን የሽቦ ጫፍ በባተሪ ሲያግለው ግሎም አርክ መብራት(Davy Lamp, Arc Lamp) ተባለውን ግኝት አስገኘ፤ ጆሴፍ ስዋን የተባለውም እንገሊዛዊ በ1950 አካባቢ ቫኪውም በሆነ አምፖል ውስጥ ሙከራ አድርጎበት ነበር፤ ይሁን እና ይህን ግኝት ለኤሌክትሪክ መብራት ጥቅም እንዲሰጥ አድርገው አልቀረፁትም ነበር፡፡
[[File:High voltage electric arc.jpg|High voltage electric arc]]
User:OgreBot/Uploads by new users/2016 April 11 12:00
 
[[File:High voltage electric arc.jpg|High voltage electric arc]]
https://upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/thumb/7/76/Edison_bulb.jpg/330px-Edison_bulb.jpg
User:OgreBot/Uploads by new users/2016 April 11 12:00
 
ቶማስ ኤዲሰን (Thomas Edison) -
መስመር፡ 18፦
 
 
የኤዲሰን ተፎካካሪ ዲሲ ያለበት መዳረሻዎችንም ጭምር ኤሲ በማስራጨት ጀመረ፤ የኤዲሰን ዘዴ ወፍራማ የኮፐር ሽቦ መጠቀሙ ወጪው ከፍተኛ ከመዳረጉ ባሸገር የኤዲሰን ዲሲ ዘዴ የከተሞችን ጨረታ ማጣት ጀመረ፤ በዚም የኤዲሰን አማካሪዎች እና ተቀጣሪዎች ከትላልቅ ከተሞች በስተቀር የእነሱ ዘዴ ተመራጭት እንደማይኖረው ስለዚህም ወደ ኤሲ ገበያ እንዲቡ ቢያስቡም ኤዲሰን ተቃወመው፤ ኤዲሰን ያለው አቆሙ ላይ የፀናው የከፍተኛ ቮልቴጅ ሞት ከማስከተሉ አንፃር እና የሴፍቲ ዘዴዎችንም ለማበልፀግ ገና ረዥም ጊዜ ይወስዳልብሎ ስላመነ ነበር፤ ስለዚህም ምንአልባትም ኤልክተሪክ ለዚህ አይነተ ጥቅም ላይ እንዳይውል በመንግስት ይከለከላል የሚል አስተሳሰብም የያዘ ነበር፤ ስለዚህም ከኤዲሰን ድርጅት እቃ የሚገዙትን እነ ዌስቲንግስተን እና ቶሆምሶን ጨምሮ በመብት ሰነዶች ጉዳይ ጋርም ብዙ አድክሞቸዋል ፤ በኤዲሰን የዲሲ ማከፋፈያ ዘዴ ከማመንጫ ጣቢያው የሚወጣውን ኃይል በወፋፍራም ሽቦዎች ወደ የፋብሪካ ሞተሮች እና ለደንበኛች መብራት የተቀጠሉ ነበሩ፣ በአንድ እና ተመሳሳይ የቮልቴጅ ኃይል መጠንም ነበር የሚዳረሰው ይህም የካረቦኑ (የፊላመንት) ኢንካንዲሰንት ሽቦ በዚህው ኃይል እንዲበራ ተደርጎ ስለሚፈበረክ ነበር፡፡ [https://upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/7/79/American_inventor_and_businessman_Thomas_Alva_Edison.jpg American_inventor_and_businessman_Thomas_Alva_Edison.jpg]
User:OgreBot/Uploads by new users/2016 April 11 12:00
 
 
https://upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/thumb/a/a4/PyramidParthenon.jpg/375px-PyramidParthenon.jpg
 
 
Line 27 ⟶ 26:
 
በ1884 የሰሜን አሜሪካው ባለሀብት እና ተመራመሪጆ ዌስቲንግሀውስ ወደ ኤሌክትሪከ ብርሀነ ገበያው ገባ ፤በመጀመረያም የኤዲሰን የዲሲ ሌላኛው ተፎካካሪ ሆኖ ነበረ ነገር ግን በአውሮፓ መፅሄት ዩ.ኬ. የኤንጂነሪንግ ቴክኒክUK technical journal Engineering ያነበበውን የኤሲ ከትራንስፎረመር ጋር በመጣመር ራቅ እሳካለ ስፍራ ድረስ የኤሌክትሪክ ኀይልን ማስተላለፍ እንደሚቻል እናም አምርቶ የሚገኘው ውጤትም የተሸለ መሆን ተገንዝቦ፤ በ1887 የዌስቲነግስተኑ ኤሌክትሪክ ድርጅትWestinghouse Electric Companyተመሰረተ በዚህም ዊሊያም ስታንሌይWilliam Stanley, Jr.የተባለውን መሀንዲስ በመቅጠር የሀንጋሪያኖቹን (ዜድ ቢዲ የእና ጊብስ)Gaulard-Gibbs design and designs from the ZBD Transformer የትራንስፎርመር ዲዛይን በመጠቀም የመጀመሪያውን የሚሰራ ትራንስፎርመር ጥቅም ላይ መዋል ቻሉ፡፡
በ1887 መጨረሻ ዌስቲንግስተን 68 የኤሲ ጣቢያዎች ሲኖሩት፤ኤዲሶን 121 ዲሲ ጣቢያዎች ነበሩት፤ ይህም በዚህ እንዳለ እንደ ኤዲሰን ተፎካካሮዎች መብዛታቸው ሁሉ የፓተንት ችግርንም በመሸሽ የየራሳቸውን ዲዛይን በመጠቀም፤ ለምሳሌም የሳውየር ማን ኢንካነዴሰንት አምፖል ዲዛይን ለዌስቲንግሀውስ በመተው ፤ ስለዚህም ሌላኛው ድረጅት ተሆምሰን ሆውስተን ኤሌክትሪክ ድርጅት ከፍተኛ ቮልቴጅ ኤሲ ሴፍቲ ጌዳይ በማሰብ የመብረቅ ተከላላይ ለማስተላለፊያ መስመሩ እንዲሁም የማግነቲክ ስዊች ለኃይል መዛባት ተቆጣጣሪ ሰሩ ይሄን ሲሰተሞች ዌስቲንግስተኑ ድርጅት የለውም ነበር፡፡[https://upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/d/d1/The_American_entrepreneur_and_engineer_George_Westinghouse_George_Westinghouse.jpg The_American_entrepreneur_and_engineer_George_Westinghouse_George_Westinghouse.jpg]
User:OgreBot/Uploads by new users/2016 April 11 12:00
 
 
Line 34 ⟶ 33:
 
 
በኒውዮርክ ከተማ በፖል እንጨት ላይ በተንጠለጠሉት የቴሌግራፍ፤ የስልክ፤ የእሳት አደጋ ተቆጣጣሪ እና አመልካች ገመዶች ከከፍተኛ ኤሌክትሪክ ሀይል ገመዶች ጋር ተደምሮ ለአይን ብዥ ያለ ምስል ከመፍጠሩ በተጨማሪ በ1888 በረዶ ክምር ጊዜ መስመሮች በመቆራረጣቸው ደንበኞች ቅሬታ አስነስቶም ነበር፤ ኮንዳክተሩ መሸፈኛ ኢንሱሌተር ወይንም ኤልክትሪክ የማያስተላልፍ ፐላስቲክ ከሞላ ጎደል ነበር ስለዚህም ለብዙ ሰዎች ህልፈተ ህይወት አስከተለ፤ የ15 አመት እድሜ ልጅ የተቆረጠ የቱሌግራፍ መስመር ከኤልክትሪክ ገመድ ጋር በመነካካቱ፤ ጆን ፊክ የሚባል ዌስተርን ዩኒየን የመስመር ሰራተኛ ከመሬት በላይ በጠንጠለጠለ ሽቦ የዝቅተኛ ቮልቴጅ የቴሌግራፍ መስመር ሲጠግን ሳይወቀው ከከፈተኛ ኤሌክትሪከ መስመር ጋር በመነካካቱ ወዲያወኑ ሲሞት ለረጀም ጊዜ በሾክ ሰውነቱ ሲርገፈገፍ በሚጨናነቀው የማንሃተን ጎዳና ላይ ብዙ ሰው እያየው ነበር፡፡ በዚህም ወቅት የኒውዮርክ የመገናኛ በዝኋን ወሬቸውን ከኤልክትሪክ ብረሃን ወይስ ብርሀን በጋዝ(የቀድሞውን) ወደ ሞት በሽቦ የሚል አርእስት ቀይረውት ነበር፡፡ እናም የኤሲ አምራች እና አከፋፋይ ድርጅቶች በህግ እንዲጠየቁ ጠይቀው ነበር፡፡ በዚህም ጊዜ ኤዲሰን ለመጀመሪያ ጊዜ በግልፅ ኤሲ ሲስተምን ኮነነ ፤ ይሁን እና ዌስቲንግ ይህን ሙከራ ተቀውሞ ኤሲ ለማጣጣል የተደረገ ነው ሲል ይህንንም የሚያሰሩት እነ ኤዲሰን ናቸው ሲል ቅሬታውን አሰማ፡፡User:OgreBot/Uploads by new users/2016 April 11 12:00አሰማ፡፡
[[File:Wires over the streets of New York City.jpg|Wires over the streets of New York City]]