ከ«ካርል ማርክስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 41፦
 
ብዙ ሰዎች እስካሁን ደረስ የማርክስን ሃሳብ ይከተላሉ፣ እንዲሁም በማሳደግ ሲያዳብሩት ይታያሉ።
 
[[ርስት]] ሁሉ የ[[መንግሥት]] መሆኑ እንጂ የግል ርስት አለመኖሩ የሚገኝበት ሁናቴ የካርል ማርክስ ፍልስፍና ውጤት ነው። በተጨማሪ ማርክስ የሃይማኖት ወዳጅ ባለመሆኑ መጠን፣ በማርክሲስም በተገዙት አያሌ አገራት በተለይም [[ስሜን ኮርያ]]፣ [[ቻይና]]፣ የቀድሞም [[አልባኒያ]] ውስጥ የሃይማኖት ወይም የኅሊና ነጻነት አልተገኘም።
 
{{ጥቅስ|ስግብግብ ያበደ ካፒታሊስት ሲሆን<br /> ካፒታሊስት ደግሞ ጤነኛ ስግብግብ ነው።|ካርል ማርክስ||right}}