ከ«የጣልያን ታሪክ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Add a picture
Add a picture
መስመር፡ 10፦
 
በአስራ አነድኛው ክ/ዘመን በባህር ዳርቻ ያሉ የመንግስት ይዞታዎች እነ ቬኒስ Venice; ፒዛ Pisa በተጋድሎም ከባይዛነቲን፤ ከአረቦች፤ ከኖርማን እንዲሁም በንግድ ፤በመርከብ አገልግሎት፤ በባንክ ግልጋሎት፤ ካፒታሊዝምን ከመጀመረም ጀምሮ በልፅገው ከሜዲትራኒአን እስከ የምስራቁ አለም ድረስ ያለውን የንግድ መስመር መቆጣጠር ችለው ነበር፡፡<nowiki>[[File:The city of Venice.jpg|thumb|Italy's considerable architectural achievements]]</nowiki>
[[c:File:The_city_of_Venice.jpg|https://commons.wikimedia.org/wiki/File:The_city_of_Venice.jpg]]
 
በዘመነ ተህድሶ [[:en:Renaissance|Renaissance]](የሳይንስ፤ የስነ ጥበብ፤ የምርምር እና ሰውን ማዐከል ባደረገ ጥበብ) ጣልያን እና የተቀረው አውሮፓ ወደ ዘመናዊነት ገቡ፡፡ በዚህም ወቅት የጣልያን ባህል አበበ ፡፡፡ የባህል እና የጥበብ ብቅ ብቅ ማለት የህዳሴው ዘመን መሰረት ከጣልያን ነው ምክንያቱም በታዋቂዎቹ የንግድ ከተሞች በተገኘው ሀብት እና ተፅእኖ ባላቸው የቤተሰብ ስርዐት ጥበቃ ለምሳሌም የሜዲሲ ቤተሰብ [[:en:De_Medici|De Medici]] in [[:en:Florence|Florence]]. እና በኮንስታንቲኖፖል መወረር ምክንያት ከግሪክ የፈለሱት ወይንም የተሰደዱት ምሁሮች ምክንያት ነው፡፡ትላልቅ ከተሞች በመስፋፋት ሲኞሪ የተባሉ በነጋዴ ቤተሰብ የሚመሩ እና ክልላዊ ስረወ መንግስት ያላቸውን አስተዳደሮች መፍጠር ቻሉ፡፡