ከ«ዶናልድ ጆን ትራምፕ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
{{መረጃሳጥን ሰው|ስም=ዶናልድ ትራምፕ|ስዕል=Donald_Trump_August_19,_2015_(cropped).jpg|ባለቤት=ኢቫና ዜልኒኮቫ (ከእ.ኤ.አ 1977-1991)
ማሪያ ሜፕልስ (ከእ.ኤ.አ 1993-1999)
ሜላኒያ ኖውስ (ከእ.ኤ.አ 2005 ጀምሮ)|ልጆች=ከዜልኒኮቫ
[[ዶናልድ ትራምፕ ጁኒየር]]
[[ ኢቫንካ ትራምፕ]]
[[ኤሪክ ትራምፕ]]
ከሜፕልስ
[[ቲፋኒ ትራምፕ]]
ከኖውስ
[[ባሮን ትራምፕ]]|ሙሉ_ስም=ዶናልድ ጆን ትራምፕ|አባት=ፍሬድ ትራምፕ|እናት=ሜሪ አን ማክሊኦድ|የትውልድ ቦታ=[[ክዊንስ]] [[ኒውዮርክ ከተማ]]|የተወለዱት=እ.ኤ.አ ጁን 14 1946|ሀይማኖት=ፕሪስባይቴሪያኒዝም|ፊርማ=Donald_Trump_Signature.svg}}
'''ዶናልድ  ጆን ትራምፕ '''(እ.ኤ.አ. ጁን 14 ቀን 1946 ተወለደ) አሜሪካዊ ነጋዴ ፣ ፖለቲከኛ ፣ በ[[ቴሌቪዥን]] ፕሮግራሞቹ ታዋቂ እና ለእ.ኤ.አ. 2016ቱ የ[[ዩናይትድ ስቴትስ ኦፍ አሜሪካ]]  የፕሬዚደንት ምርጫ ለ[[ሪፐብሊካን ፓርቲ]] ስያሜ  እጩ ነው። የትራምፕ ኦርጋናይዜሽን ሊቀ-መንበር እና ፕሬዚደንት ሲሆን በጨዋታ እና በሆቴል ዘርፍ በተሰማራው ትራምፕ ኢንተርቴይንመንት ሪዞርትስ  ደግሞ መሥራች ነው።

በክዊንስ [[ኒው ዮርክ ከተማ]] የተወለደው ትራምፕ በሪል ስቴት ሥራ ላይ ተሰማርቶ የነበረው የፍሬድ ትራምፕ ልጅ ነው። በኮሌጅ እያለም ኤሊዛቤት ትራምፕ ኤንድ ሰንስ በተባለው ድርጅት ይሠራ ነበር። በእ.ኤ.አ. 1968 ከኮሌጅ ከተመረቀ በኋላ ያንን ድርጅት ተቀላቀለ። በእ.ኤ.አ 1971 ደግሞ ሙሉ ሥልጣን ከተሠጠው በኋላ የድርጅቱን ስም ወደ "ዘ ትራምፕ ኦርጋናይዜሽን" ለወጠው። ከዚያ ጊዜ ጀምሮ ካሲኖዎችን ፣ የጎልፍ ሜዳዎችን ፣ ሆቴሎችን እና ሌሎች በእርሱ ስም የሚጠሩ ንብረቶችን አፍርቷል። እ.ኤ.አ. ከ2005 እስከ 2015 ድረስ [[ዘ አፕሬንቲስ]] የተባለ ፕሮግራምን በ[[ኤን ቢ ሲ]] ላይ ያቀርብ ነበር።

እ.ኤ.አ. በ2000 ላይ ፣ላይ፣ ትራምፕ ለመጀመሪያ ጊዜ ለዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንትነት ተወዳድሮ ሁለት የ[[ሪፎርም ፓርቲ]] እጩነትን አሸንፎ ነበር። በእ.ኤ.አ. ጁን 16 2015 ላይ ደግሞ ለፕሬዚደንትነት እንደሚወዳደር አሳወቀ። ይህን ጊዜ ግን የሪፐብሊካን ፓርቲን በመወከል ነው። በስደት ፣በስደት፣ በነፃ ገበያ እና በጦር ጣልቃ ገብነት ላይ ባለው ተቃውሞ ምክንያት ታዋቂ ሆኗል። በጊዜም ለሪፐብሊካን ፓርቲ እጩነት መሪነቱን ይዟል። እስከ እ.ኤ.አ. ማርች 16 2016 ባለው መረጃ መሠረት ፥መሠረት፥ ትራምፕ በሪፐብሊካን ፓርቲ እጩዎች ውድድር ላይ 20 ውድድሮችን ሊያሸንፍ ችሏል።

== References ==