ከ«የጣልያን ታሪክ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ « የጣልያን ታሪክ ጣልያን(ኢትሊ፤ኢጣልያ፤ጣሊያን) በደቡባዊው አውሮፓ በ ተራራማ ሸለቆዎች ተከ...»
 
upload pic
መስመር፡ 11፦
በአስራ አነድኛው ክ/ዘመን በባህር ዳርቻ ያሉ የመንግስት ይዞታዎች እነ ቬኒስ Venice; ፒዛ Pisa በተጋድሎም ከባይዛነቲን፤ ከአረቦች፤ ከኖርማን እንዲሁም በንግድ ፤በመርከብ አገልግሎት፤ በባንክ ግልጋሎት፤ ካፒታሊዝምን ከመጀመረም ጀምሮ በልፅገው ከሜዲትራኒአን እስከ የምስራቁ አለም ድረስ ያለውን የንግድ መስመር መቆጣጠር ችለው ነበር፡፡
 
በዘመነ ተህድሶRenaissanceተህድሶ [[:en:Renaissance|Renaissance]](የሳይንስ፤ የስነ ጥበብ፤ የምርምር እና ሰውን ማዐከል ባደረገ ጥበብ) ጣልያን እና የተቀረው አውሮፓ ወደ ዘመናዊነት ገቡ፡፡ በዚህም ወቅት የጣልያን ባህል አበበ ፡፡፡ የባህል እና የጥበብ ብቅ ብቅ ማለት የህዳሴው ዘመን መሰረት ከጣልያን ነው ምክንያቱም በታዋቂዎቹ የንግድ ከተሞች በተገኘው ሀብት እና ተፅእኖ ባላቸው የቤተሰብ ስርዐት ጥበቃ ለምሳሌም የሜዲሲ ቤተሰብ [[:en:De_Medici|De Medici]] ofin [[:en:Florence|Florence]]. እና በኮንስታንቲኖፖል መወረር ምክንያት ከግሪክ የፈለሱት ወይንም የተሰደዱት ምሁሮች ምክንያት ነው፡፡ትላልቅ ከተሞች በመስፋፋት ሲኞሪ የተባሉ በነጋዴ ቤተሰብ የሚመሩ እና ክልላዊ ስረወ መንግስት ያላቸውን አስተዳደሮች መፍጠር ቻሉ፡፡
 
የጥቁር ሞት ወረርሺኝ Black Death pandemic 1348 አንድ ሶስተኛውን የ ሀገሪቱን ህዝብ ጨርሶት የማይረሳ ጠባሳ ጥሎ አልፎል ይሁንና የመልሶ መቋቋም ሂደት ለከተሞች ለንግድ እና ለኢኮኖሚው በረዳው ሂደት ለህዳሴው ዘመን ማበብ ረድቶል፡፡ ፍሎረነስ፣ ሚላን፣ ቬኒስ Florence, Milan and Venice .
መስመር፡ 34፦
ጣልያን ስለ ሚደነቁቁ እና ስለ ሚታወቁ የስነ ህንፃ ክህሎቶች ትታወቃለች ለምሳሌ ያህል ኮሎሰም Colosseum፤ ሚላን ካቴህድራል፤ የተንጋደዱት የፒዛ ማማዎች Leaning Tower of Pisa እና የቬኒስ ከተማ ግንባታ እናም አርክ ዶምስ በመባል የሚታውቁትንም የስነ ህንፃ ዲዛይኖች እናም የልኡል ቤተሰቦች በአብዛኛውም ከ እንግሊዝ እና ሌላውም አለማት በዲዛይናቸው ተደንቀው መኖሪያ ቤታቸውን እና ቤተመንግስታቸውንም አስመስለው ሰርተዋል፡፡
 
የጣልያን ገበታ በአብዛኛው በባህላዊ ውጠየቶች Cheese, cold cuts and wine ላይ በማተኮሩ ይፈለጋል ፤ቡና፣ እስፕሬሶ፣ ቴራሚሱ ፣ካሳታ፣. Gelato [[:en:Pizza_Margherita|Pizza Margherita]], tiramisù[[:en:Carbonara|spaghetti andalla cassatacarbonara]], [[:en:Espresso|espresso]] and [[:en:Gelato|gelato]].ፒዛ፣ ፓስታ፣ ጄላቶ፣ ከሚታወቁት መካከል ናቸው፡፡[[ስዕል:Flag_of_Italy.svg|alt=Flag of Italy.svg|thumb|Flag of Italy]]<nowiki>[[File:Italian food.JPG|thumb|Italian cuisine (clockwise): Pizza Margherita, spaghetti alla carbonara, espresso and gelato.]]</nowiki>
 
የጣልያን ተወዳጅ እስፖርት የእግር ኮስ ጨዋታ soccer,ነው ብሄራዊ ቡድኑም ሰሚያዊዎቹ(nicknamed Gli Azzurri – "the Blues") በመባል ይታወቃሉ፤ ከፍተኛው የእግርኮስ የጨዋታ ፕሮግራም ሴሪአ ከ አውሮፓ በተመራጭነት 4ኛ ነው፡፡ የፊፋና ዋንጫ አራት ጊዜ በማንሳት ጀርመን እና ብራዚልንም ትከተላለች (1934, 1938, 1982, and 2006). ሮቤርቶ ባጂዮ ከጣልያን ነው: [roˈbɛrtoˈbaddʒo] , ::https://upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/thumb/2/21/Italia82.JPG/360px-Italia82.JPG
 
Line 47 ⟶ 46:
ፒያኖ፤ ቫዮሊን በኢጣልያ ነበር የተገኙት፤ ሉቺያኖ ፓቫሮቲምLuciano Pavarotti, ከጣልያን ነው፡፡
 
የንፅፅር ዕይታን በመጠቀም የስዕልን እና የቅብ ውጤት ወደ ላቅ ያለ ደረጃ የደረሱት እነ ሚካኤል አንጄሎ ፣ራፋኤል [[:en:Michelangelo Buonarroti|Michelangelo]], [[:en:Raphael|Raphael]], [[:en:Botticelli|Botticelli]], [[:en:Leonardo_da_Vinci|Leonardo da Vinci]], and [[:en:Titian|Titian]] ሲሆን፤ የሰው ዐካላትን study of human anatomyእና የመጠን ልዩነታቸውን የሚያጠናውን ሳይንስም ትምህርት ክፍልም ከጣልያን ነው የተገኘው፤ እናም እንደ ሊኦናርዶ ዳ ቪነች as Leonardo da Vinci፤ ጋሊልኦGalileo የዘመናዊው ሳይንስ እና የስነ ህዋ አባት፤ ክ.ኮሎምበስ ተጓዡ Christopher Columbus፤የፊዚስት ሊቁ ኤነሪኮ ፈረሚ Enrico Fermi; በ ሂሳብ ላግራንጄ , Joseph Louis Lagrange ፤ በሂሳብ አያያዝ ወይንም አካውንቲንግ (double-entry bookkeeping system for tracking credits and debits.. Luca Pacioli ) ፤በኬሚስትሪ አ. አቮጋርዶAmedeo Avogadro የመሳሰሉ የጥበብ ሰዎችን መገኘት መጥቀስ ይቻላል፡