ከ«ጆዋን ሮውሊንግ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Removing Link GA template (handled by wikidata)
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:J. K. Rowling 2010.jpg|thumb|right|250px|ሮውሊንግ]]
'''ጆዋኔ ጆ ሮውሊንግ''' (በእንግሊዝኛ: ''Joanne "Jo" Rowling'') (31፣ [[ጁላይ]] 1965 እ.አ.አ. ተወለደች) የ[[ዩናይትድ ኪንግደም|እንግሊዝ]] ተወላጅ የሆነች ታዋቂ [[ደራሲ]] ናት። ይች ደራሲ በይበልጥ '''ሮውሊንግ''' (''J. K. Rowling'') በሚለው መጠሪያዋ የምትታወቅ ሲሆን በ[[ሃሪ ፖተር መፅሐፍ]] ተከታታይ ድርሰቶቿ ታላቅ ዝናን አትርፋለች። እነዚህ መፅሐፎቿ የተለያዩ ሽልማቶችን አስገኝተውላታል፤ ከ400 ሚሊዮን በላይ [[ቅጅ]]ዎች ተሽጠዋል በተጨማሪም በመፅሐፎቹ ላይ የተመሠረቱ ሰባት ተከታታይ ፊልሞች ተሰርተዋል። በእነዚህ ፊልሞች ላይም በደራሲነት እና በአዘጋጅነት እንድትሳተፍ አስችሏታል። በፅሐፍቶቹ የተጠነሰሱት በ1990 እ.አ.አ. ከ[[ማንችስተር]] ወደ [[ለንደን]] በተደረገ የ[[ባቡር]] ጉዞ ነበር።
 
== ተጨማሪ ይዩ ==