ከ«ሥራ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Octahedron80 moved page ስራ to ሥራ over redirect
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''ስራሥራ''' ፣ [[የተፈጥሮ ህግጋት ጥናት|በተፈጥሮ ህግጋት ጥናት]] መሰረት፣ በ[[ጉልበት]] የሚተላለፍ [[አቅም]] መጠን ማለት ነው። የስራየሥራ መለኪያ መስፈርቱ ጁል (j) ይባላል።
 
የስራንየሥራን ጽንሰ ሃሳብ ያገኘው ፈረንሳዊው ሂሳብ ተመራማሪ [[ጋስፓርድ ጉስታቭ]] ሲሆን በሱ ትርጓሜ ስራሥራ ማለት [[ጉልበት]] ሲባዛ በ[[ርቀት]] ነበር። <ref>{{cite book | last = Jammer | first = Max | title = Concepts of Force | publisher = Dover Publications, Inc. | year = 1957 | id = ISBN 0-486-40689-X}}</ref>
ማለት
 
ስራሥራ = ጉልበት X ርቀት ... ግን ጉልበቱ በርቀቱ አቅጣጫ መሆን አለበት።
ከላይ የጻፍነውን አባባል በቀላሉ በሂሳብ ቋንቋ ማስቀመጥ ይቻላል። ለዚህ ተግባር የ[[ዶት ብዜት]]ን መጠቀም ግድ ይላል።
 
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/ሥራ» የተወሰደ