ከ«ቤላ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «ቤላ፤ የሰፈር(ቪሌጅ) ስም በአዲስ አበባ ዉስጥ በየካ ክ/ከተማ የሚገኝ ሲሆን ከ ስድስት ኪሎ አልፈዉ ወ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦
ቤላ፤ የሰፈር(ቪሌጅ) ስም በአዲስ አበባ ዉስጥ በየካ ክ/ከተማ የሚገኝ ሲሆን ከ ስድስት ኪሎ አልፈዉ ወደ ፈረንሳይ ለጋሲዮን የሚሄደዎን መንገድ ትተዉ የሚገኝ ሲሆን አብዛኛዉ አካባቢም የመኖሪያ ቤቶች ያሉበት ነዉ፡፡ ቀበና ፤ ፈረንሳይ ለጋሲዮን፤ ሚኒሊክ የተባሉት መዳረሻዎች የሚያዋስኖት ሲሆን በወረዳ እና በቀበሌዎች(06፣11፣128፣19፣21) ተከፋፍሎም እንዲሁም በአጠቃላይ ዳገታማ እና ተራራማ አካባቢ ነዉ፡፡ መጠሪያ ስሙን ከጣሊያን ቋንቋ ቆንጆ የሚልም ትርጎሜ ይመሳሰላ፡፡ እንደ ጣሊያን ኤምባሲ፣ኤምባሲ፣የጀርመን ኤምባሲ፤ ፣ ህብረት ፍሬ ት/ቤት፤ የመከላከያ ሆስፒታል፡ የሚገኙ ሲሆን ወጣ ብሎም፤ ደብረ ዕንቁ ልደታ ለማሪያም ፤ የአንድ ክፍለ ዘመን እድሜ ያለው የአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ(አቦ) ቤ/ክርስቲያኖች፤ እንዲሁም መስኪድ እና የሌሎች እምነቶችም የሃይማኖት ቦታዎች በአቅራቢያዉ ይገኛሉ፡
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/ቤላ» የተወሰደ